3 Angels Message Messengers Ministry - 3AMMM

3 Angels Message Messengers Ministry - 3AMMM

Share

In Matt. 24:14 as our Lord Jesus spoken, this Ministry set up to hasten the second coming of Jesus

12/06/2026

“እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤
የሚከተለኝ በጨለማ አይሄድም፥
የሕይወት ብርሃን ይኖረዋል እንጂ።”
— ዮሐንስ 8:12 —

መልካም ሰንበት 💗

05/06/2026

"ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤"

ዕብራውያን 4፡8

መልካም ሰንበት 💓

29/05/2026

"ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።"
ፊልጵስዩስ 4:4

መልካም ሰንበት 💓

22/05/2026

"በልቤ ደስታን ጨመርህ፤ ከስንዴ ፍሬና ከወይን ከዘይትም ይልቅ በዛ።"
መዝሙረ ዳዊት 4:7

መልካም ሰንበት 💓

15/05/2026

“እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።”
መዝሙር 1፥3

መልካም ሰንበት 💓

08/05/2026

“እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ ነጻ።”
ማቴዎስ 8፥3

መልካም ሰንበት 💓

01/05/2026

"በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።"
ፊል 4፡6

መልካም ሰንበት 💓

24/04/2026

"በመልካምም መሬት የተዘሩት ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉት አንዱም ሠላሳ አንዱም ስድሳ አንዱም መቶ ፍሬ የሚያፈሩት እነዚህ ናቸው።"
ማር 4፡20

መልካም ሰንበት 💓

17/04/2026

“ክፉን በክፉ ፈንታ ወይም ስድብን በስድብ ፈንታ አትመልሱ በዚህ ፈንታ ባርኩ እንጂ፥ በረከትን ልትወርሱ
ለዚህ ተጠርታችኋልና።”
1 ጴጥ 3፡9

መልካም ሰንበት 💓

12/04/2026

" አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። "
1ኛ ቆሮንቶስ 15:20

መልካም የበረከት ሳምንት 💓

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Sodo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Sodo