Kasaye.phrop
Public
15/05/2025
(የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ሕይወታቸውም ነው።)
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች!! የኛ ስም ማንን ይመስላል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ሕይወታቸውም ነው። ግን የኛ ስም ማንን ይመስላል!? ምላሹን ለራሳችሁ እንተወዉና ከታች በተገለጸው ስም የተሰየማችሁ ሰዎች ራሳችሁንና ስማችሁን እንዲሁም የምታዉቁትን እስቲ በማነፃፀር ለመመልከት ይሞክሩ!!
ሌሎች ደግሞ እስቲ ስማችሁን ሌላ ተመሳሳይ ስም ያላችሁም በተለያየ ቋንቋና አካባቢ ስም የወጣላችሁ ራሳችሁንና ስማችሁን እንዲሁ መግለጽ ትችላላችሁ!!
31/05/2024
10/01/2024
#ጥቂት ምክር🙏ቢያንስ ለ1 ሰው አድርሱልኝ
ሰይጣን የመጀመሪያ ሊመታህ ሲፈልግ የሚመታብህ ከጌታ ጋር ያለህን የግል የፀሎት እና በግል የነበረህን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ ይመታብሀል ይወስድብሀል ከዚያም ወደ እግዚያብሔር ቤት መሔድን እና ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማድረግ እንድትጠላ ያደርግሃል በዚህ ጊዜ አንተን ለመጣል አይከብደውም።እነዚህን ነገሮች ጥለሀቸው ከሆነ ፈጥነህ አንሳቸው ፈጣን ውሳኔ ወስን እና ተግባራዊ አድርጋቸው።
ወንድማችሁ ዘማሪ ታጋይ ነኝ።
28/02/2022
You are all invited
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Sodo
Opening Hours
| 09:00 - 17:00 |