Luke Creative
Photo
28/02/2026
🎯 Church Poster Design✅
🎯 Music Poster Design✅
🎯 Move Poster Design✅
🎯 Birthday Banner Design✅
Poster ማሰራት የምትፈልጉ በዚህ Account ያናግሩኝ
Telegram:-
ይደዉሉ☎️ 0967097181
24/02/2026
🔥Luke Design🔥🖥
🎯 Church Poster Design✅
🎯 Music Poster Design✅
🎯 Move Poster Design✅
🎯 Birthday Banner Design✅
Poster ማሰራት የምትፈልጉ በዚህ Account ያናግሩኝ
Telegram:-
ይደዉሉ☎️ 0967097181
🥰🥰🔥ገብተህ ከመንደሬ amarech Worship Ministry
16/01/2026
16/01/2026
ነፂ ዛሬ ጥዋት😂💔
ነጻነት ዛሬ ጠዋት ወደ ስራ ሊሄድ እየለባበሰ ነበረ። ህመም ሲሰማው ጓደኛውን ጠርቶት ወደ ICMC ሆስፒታል ሄዱ። መንገድ ላይ እያለም ህመሙ እየባሰበት ነበረ። ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ ምሳ ሰዓት ገደማ አረፈ። ፖሊሶች በሆስፒታሉ ተገኝተው ሙያዊ የምርመራ ስራቸውን አከናውነዋል።
አሌልቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅበሩኝ
አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በሕይወት እያለ ሲሞት አሌልቱ ጊዮርጊስ ከአያቱ አጠገብ ቀብሩ እንዲፈጸም እንደሚፈልግ ለወዳጆቹ ደጋግሞ ይናገር የነበረ ሲሆን ያለፈው ሳምንትም አሌልቱ ጊዮርጊስ በመሄድ ቤተክርስቲያኒቱን የማሳደስ ስራ ስለማከናወን ከሚመለከታቸው የቤተክርስቲያኒቱ ኃላፊዎች ጋር ተነጋግሮ መመለሱ ተሰምቷል።
ኑሮዋን በአሜሪካ ያደረገችው ባለቤቱ እና የልጆቹ እናት እሁድ ጠዋት ከአሜሪካ አዲስ አበባ የምትገባ ሲሆን በዚያው ሰዓት ስርዓተ ቀብሩ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
©ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
16/01/2026
😂😂😂 አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናት ያድርግ...
15/01/2026
🙏 እናመሰግናለን! 🙏
15793 ተከታዮች ላይ ደርሰናል 🎉
ለድጋፋችሁ፣ ለፍቅራችሁ እና ለመተማመናችሁ እጅግ አመሰግናለሁ።
Luke Creative ከዚህ በላይ ይመጣል 💙🔥
11/01/2026
📸🎥 ፎቶ | ቪዲዮ | ኤዲቲንግ | ዲዛይን
በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደወሉ
📲0967097181
📲0963353507
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
FG