Solomon Meazaw Terefe
Working for the prevalance of justice and serving the people
ይህ የምዕራብ ጎንደር ዞን ፍትህ መምሪያ የፌስቡክ ፔጅ ሲሆን አላማችን በዞኑ የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ መስራት ሲሆን በገፃችን የመረጃ ተደራሽነትን እናረጋግጣለን።
በተቋሙ በኩል የተሰሩ ስራዎች አስተማሪ ፍርዶች ለህብረተሰቡ ይፋ ይደረጋሉ።በህብረተሰቡ የሚሰጡንን ግብረ መልሶች አስተያየቶች ተቀብለን ለለውጥ እንሰራለን።
07/06/2026
02/06/2026
Long live my grand mom!
19/05/2026
ለተከሳሸ በጋዜጣ ጥሪ መጥሪያ ደርሶታል የሚባል መቸ ነው?
አንድ ተከሳሽ በጋዜጣ ጥሪ ተደርጎለት ክስ የቀረበበት ስለመሆኑ እውቋል የሚል ግምት ሊወሰድ የሚገባው አገር አቀፍ ስርጭት ባለው ጋዜጣ ጥሪ የተደረገለት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ እንጂ በአንድ ክልል ብቻ ተደራሽ በሆነ ጋዜጣ ብቻ ጥሪ መደረጉን መጥሪያ እንዳደረሰው ማረጋገጫ አድርጎ በመውሰድ እና መጥሪያ ደርሶታል የሚል ግምት በመውሰድ ጉዳዩን ተከሳሹ በሌለበት አይቶ ውሳኔ መስጠት በሕገ-መንግሥቱ ለተከሰሱ ሰዎች የተረጋገጠላቸውን መሠረታዊ መብት የሚጥስ ስለመሆኑ ።
@የሰ/መ/ቁ፦ 173967 v.24
14/05/2026
13/05/2026
12/05/2026
07/05/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the practice
Telephone
Website
Address
Metema