Alhambra mobile solution
here i give you what you are facing any problem about cell phone. and i will show you some tips and tricks about your smart phone. you ask i will reply.
03/10/2024
የ2026 የDV ማመልከቻ ከትናንት ጀምሮ ክፍት ተደርጓል!
ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።
ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል።
ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል።
ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም።
ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል።
ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል።
አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት። ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል።
🇺🇸 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ !
13/02/2020
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ
ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት
ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and
Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ
ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም
ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡
ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ
የሆነ
ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል
ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን
ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ
ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን
ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ
ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን
እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ
የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ
ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን
ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ
ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን
ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ(CPU),
ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ
Core
i5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን
ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም
ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ
ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን
እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ
አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM
እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ ላፕቶፖች
በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ
ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5.የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን በሃገራችን
ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም
እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ
(copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል እንድናገኝ
ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው
ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ
ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ
አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም የሚቆዩ
ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን
Like እና Share ማድረግ አይርሱ!
====================
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
#ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
12/02/2020
ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ ተቸግረዋል?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃
❑ ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው።
❑ የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ የምናጠፋበትን Tricks. እናካፍላችኋለን ተከታተሉን።
❑By using CMD❑
cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።
1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)
2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)
3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ ትቀይሩታላችሁ።)
4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ ማለት ነው።
መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።።
#ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
👉 #ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ይህ ን ገጽ ይጎብኙ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ
https://infotechkilil.blogspot.com
ስለዚህ ፔጁን 👍 #ላይክ 👉 #ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
🙏👍
31/01/2020
Spotmau BootSuite 2012. Get the software safe and easy. Boot up ANY desktop or laptop. Support booting from CD/DVD drive and USB drive. Microsoft authorized WinPE technology.
27/11/2017
አዲሱ የቴሌፖርት አፕ ብዙ አዳዲስ ነገሮች አካተን ዛሬ ለቀነዋል። ከተካተቱት አዳዲስ ነገሮች ዋና ዋናዎቹ
1. በስልክዎ ካሜራ ብቻ በመጠቀም ካርድ ለመሙላት ያስችላል
2. በፍጥነት ሂሳብ ማስተላለፍ ያስችላል
3. የቀን የሳምንትና የወር የድምጽ ጥቅሎች ተካቷል
4. ለድርጅቶች እንዲሁም ለባለሙያዎች ድጂታል ቢዝነስ ካርድ በመስራት በቀላሉ ከደንበኞቻቸው ጋር እንዲገናኙ ያስችላል
5. ለትላልቅና መካከለኛ ድርጅቶች ድጂታል ቢል ቦርድ ለመስራት ያስችላል
6. በቴሌፖርት በኩል ድጅታል ቢዝነስ ካርድ ከሰሩ ከደንበኞችዎ ጋር በቻት፣ በስልክ እንዲሁም በኢሜል እንዲገናኙ ያስችላል
7. የሁሉም ባንኮች የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
ቀድመው አዲሱ ቴሌፖርት ዳውንሎድ ለሚያደርጉ ብቻ በነጻ የራሳቸው ወይም የድርጅታቸው ቢዝነስ ካርድ መስራት ይችላሉ። የነጻ ግዜ ሲያልቅ ተመጣጣኝ ዋጋ ስለምናስከፍል የነጻ ግዜ ተጠቃሚ ለመሆን አዲሱን ቴሌፖርት አሁኑኑ ዳውንሎድ ያድርጉ።
አፑን ለማውረድ ከታች ያልው ሊንክ ይጫኑ
https://xe622.app.goo.gl/Tbeh
13/11/2017
ሼር በማድረግ ለወዳጅዎ ያድርሱ
☞ Facebook.com/infoaddiss
t.me/Infoaddis
▶ዛሬ የምናየው ስለምንጠቀምበት Telegram ላይ ያሉ የተወሰኑ መተግበሪያዎችን ነው።
1. ስልኮ ላይ በተቀላቀሉት channel ብዛት data ባበሩ ቁጥር የ notification መአት እየመጣ ሰላሞን ከነሳውት እና ከሚፈልጉት txt ጋ እየተምታታ ካስቸገራቹ እንዲ አርጉ። ለምሳሌ የኛ channel አዛ ካረጋቹ channelun ትከፍቱና በስተቀኝ ጫፍ ላይ ያለውን መተግበሪያ ትጫኑታላቹ ከዛ mute notification የሚል ምርጫ ታገኛላቹ እና ለሁሌም ከፈለጋቹ disable አልያም ለተወሰነ ሰአት ከሆነ እንደምርጫቹ መምረጥ ነው። ከነ አካቴው ለመውጣት ከፈለጋቹ ደሞ channelun ጫን ብሎ በመያዝ leave ማለት ነው።
2. Data በከፈታቹ ቁጥር photo video እና file automatically download እያረገ ሳንቲማቹህን እየፈጀ ከሆነ setting ውስጥ በመግባት ወደታች ስትወርዱ when using mobile data የሚለውን tick ስናደርግ የሚመጡትን ዝርዝሮች ሁሉ untick እናረግና save እናረገዋለን።
3. የምንፈልገውን ነገር search ብናረግ ከተቀላቀልናቸው channel ውስጥ ልናገኝ እንደምንችል የምናቀው ስንቶቻችን ነው?
4. የፈለግነውን የሞባይል app በማዘዝ ብቻ ማግኘት እንደምንችል ታውቃላቹ? ካላወቃቹ በ inbox ጠይቁን!
To be continue.....
♠ Like, Unlike እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ፔጃችንን በማስተዋወቅ ያግዙን! ♠
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Menahariya
Metema