AmoraView
ፀረ ጨቅላው ፣ፀረ ብልፅግና ፤ፀረ ባንዳ ፡
Pro-Tigrai
Video: Finfinne Times
በሚድያ ቴክኖሎጂ መታጠቃቸው ሲፎክሩ
በተግባር ግን ሽማግሌና ገበሬ በሃይል ወደ እሳት
ለማስገባት እየተዘጋጁ ነው
“የPP ሞት ሰዓት መድረሱ በልኩ መረጃ ያለው አብይ አህመድ ነው። ቀጥሎ የተሻለ መረጃ ያላቸው ፃድቃንና ጌታቸው ናቸው። እነ ሽመልስና አረጋ ከበደ ጨዋ ናቸው ፤ ዘግይቶ ይገባቸዋል።” ስታሊን
ኦህዴድ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወደ ኤርትራ እባካቹ አስታርቁን የሚሎ ሽማግሌዎች ልኮ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ደሞ ሽለላ ትቶ ወደ ትግራይ ተመሳሳይ ሙከራ አደረገ። አይሳካም።
ካሁን በኋላ ኋላቀሩ ኦህዴድ ፣ አይደለም ኦቦሳንጆ የሚሉት ህሊና ቢስ፣ ሌላ ገለልተኛ ሰው ቢልኩም ሂድ ዞር በል መባል አለበት ። ጨቅላው መነቀል እንጂ ከማንም ጋር የመደራደር አቅም የለውም።
ክረምት በመጣ ግዜ ኋላቀሩ ኦህዴድ ይሸበራል። ከጻድቃን ነው የተፈራረምኩት ሲል ሲፎክር እንዳልነበረ ኦቦሳንጆ ለድርድር ላከው። ይሳካል አይሳካም ግዜ መልስ አለው።
እንታይ ዋጋለዎ። ጽባሕ ንጉሆ ይፈትሕዎም ብድሕሪኡ ናብ ኣዲስ ይኸዱ
“የፌዴራል መንግሥቱ ሕውሓት ላይ እርምጃ እንዲወስድ ኢዜማ ጠየቀ!” ….ዊያን ጉልበት ቢኖራቸው …
11/06/2026
እዚ ሰብ እዚ ካብ ወዲ በሻሻ ብምንታይ ይፍለ?
ይትረፊ እዚ ፣ እቲ ድሓን እዩ ዝብሃል ዝነበረ ናይ ኬንያ መራሒ እውን ብወዲ በሻሻ ዝተገዝአ እዩ ዝመስል።
ኦህዴድ እንትጭነቑ ከምዚኦም ዝበሉ እናለኣኹ ናብ ዕንይንይ ዝእትውና ነገር ደው ክብል ኣለዎ።
የነጻድቃን መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ኦህዴዶች በ 11 ኛው ሰዓት ፣ማኖ ከነኩ በኋላ ሳይገነዘቡ አልቀረም።
TDF የታጠቀው መሳሪያ ይሰራል አይሰራም የሚል የመንደር ወሬ ፕሮፖጋንዳ በአንድ በጫ-ት የበሰብሰ ትግርኛ ተናጋሪ በኩል ተንፍሰዋል።
አሁን የቀረ ግዜ የለም። TDF ምን ታጥቆ ይሆን ብሎ ከመጨናነቅ የትግራይ ጥያቄ በመመለስ ጦርነት ማስቆም ይቻላል። ይመረጣል።
የጨቅላው የጦርነት ግብ የቻለውን ያህል አጥፍቶ ወደ UAE ለመሸሽ ነው። ጀነራል ነኝ አክቲቪስት ነኝ የምትል ሁላ፣ ያለፈው የሰራሀው ወንጀል ይብቃህ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Website
Address
Mekelle