Discover Injibara
የከተማችን ባህልና ወግ በየዕለቱ እናስተዋውቃለን !
28/02/2025
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ታላቅ የስነ- ጽሑፍሽት አካሔደ ። በስነ-ጽሑፍ ምሽቱም በህፃናትና በአዋቂዎች የተለያዩ ይዘት ያላቸው ስነ-ፁሑፎችን እና ጉዲያ የባህል ቡድን የተለያዩ ጣዕመ ዜማዎችን ለታዳሚው በማቅረብ የአማረና የደመቀ የስነ-ጽሑፍ ምሽት ማካሔድ ተችሏል።
20/02/2023
ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ አስቸኳይ መረጃ !!!
አሁኑኑ ተመዝገቡ !!!
09/02/2023
02/02/2023
30/01/2023
ሊጀመር ነው !!!
29/01/2023
አለቃ ጌታሁን ገላጋይ የአገው ፈረሰኞች በዓል ባለውለታና መስራች ዛሬም በልጃቸው ታሪክ ደጋሚነት ስሊቱ ጌታሁን የአባቷን ምስል የያዘ ባነር በማሰራት በግሮሰሪዋ በመስቀል የአብቷን ታሪክ ሰሪነት በ83ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በመዘከር ላይ ትገኛለች ። እናመሰግናለን !
ሰንደቃላማ እና ባነር በሆቴሎቻችሁ በምግብ ቤቶቻችሁ እንዲሁም ድርጅቶቻችሁ የሰቀላችሁ በሙሉ እናንተንም ከልብ እናመሰግናለን !!
25/01/2023
#ዝግጅቱን እየተጧጧፈ ነው !!
ጥር 23/2015 ዓም
24/01/2023
በአዊ ብሄረሰብ ዞን በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር በደማቅ ሁኔታ ሲከበር የዋለዉ አመታዊ የቂርቆስ የንግስ በአል በሰላም ተከብሮ ታቦቱም ወደ መንበረ ክብሩ በሰላም ገብቷል።በአሉ በሰላም እንዲከበር ከዋዜማዉ ጀምሮ በርካታ ስራ ስሰሩ የነበራችሁ የከተማችን ወጣቶችና የፀጥታ መዋቅራችን ምስጋና ይገባችኋል።
18/01/2023
18/01/2023
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awi
Injibara
AWI