SCES DMT

SCES DMT

Share

This is an official page of Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus South Central Ethiopian Synod Which Explores Evangelism Work of Synod.

Photos from SCES DMT's post 12/10/2021

God is working great work in EECMY SCES. Glory to him.

17/09/2018

Today we made peaceful hand overing and exchange of ministry with prayer one to other. Glory to God.
ዛሬ አንዳችን ለሌላው በመጸለይ ርክክብና የቢሮ ልዉዉጥ አድርገናል፡፡ ክብርና ልዕልና ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡

06/09/2018

በዚህ ገጽ ከአሁን በኀላ ሲኖዶሱ እና በሲኖዶሱ የታቀፉ ሰበካዎች እና ማህበረ ምዕመናን የሚከናወኑ ጎላ ጎላ ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ይፋ ይደረጋሉ ፡፡ ስለሆነም የሚገለጹ ነገሮች ለእምነት እና ለመተናነጽ ስለሚጠቅሙ ለሌሎች በማሰራጨት እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ፡፡
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን መካነየሱስ ማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ የወንጌል ተልዕኮ እና ቲኦሎጊ መምርያ (ወተቲመ)

05/09/2018

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ ማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ ወንጌል መምርያ የ2011 ዓ/ም ዘመን መለወጫ መልዕክት

ሰላም ለእናንተ ይሁን

ዮሐንስ እንደተረከልን ጌታችን ኢየሱስ ደቀመዛሙርት አይሁድን ፈርተው ደጆች ተዘግተው እያሉ በመካከላቸው ቆሞ ሰላም ለእናንተ ይሁን አለ (ዮሐ-20:19):: ይህ ሰላም ልዩ እና ዓለም ልሰጥ የማይቻለው መሆኑን ጌታችን ኢየሱስ ራሱ ስናገር

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Hawassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Hawassa