Kurfa Media Network
Work hard 24 haurs
27/09/2026
"End of the Road"
The world has drawn a line. 🛑
When rival global powers—the US, Russia, UK, France, and the UAE—stand shoulder-to-shoulder to reject your actions, your cause is definitively lost. Moscow’s recent statement demanding an end to foreign interference and strict adherence to ceasefires is the final proof: illegal armed groups in Ethiopia have zero international backing. They are completely isolated, desperate, and out of options.
25/09/2026
Hundeeffama Mootummaa Haaraa,Milkaa'ina Ce'umsa Oromiyaaf!
23/09/2026
📌 አለም አቀፍ አደራዳሪዎች የዘረጉትን ድልድይ አፍርሶ፣ ወደ ገደል እየወረዱ መዝፈን የጀግንነት መለኪያ ሊሆን አይችልም። የኦባሳንጆ ጥረት በግትርነት ሲገፋ፣ የሰላም በሮች ሲዘጉና የጦርነት ነጋሪት በባዶ ሜዳ ሲጎሰም፣ የሚታየው በራስ መተማመን ሳይሆን የመጨረሻው የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው።
📌 ፌደራል መንግስቱ ሀገር እንዳትፈርስ ሲል በወሰደው እርምጃ የኃይል ሚዛኑን እየተቆጣጠረው ነው። ሁኔታዎች በእጁ ላይ እንዳሉ አረጋግጧል ማንም ምንም እንደማያመጣም ሁሉም አውቋል።
ABO-Shanee waaroo Oromummaa jala dhokatee ummata burjaajessaa ture har'a ifatti diina Oromoo biroo faana gamtaa umuu isaatiin diinummaa isaa mirkaneesseera. Humna diinaa Oromoon qabsoo hadhooftuun ofirraa buusee sirratti deebisuun qaba yoo jedhu gantummaan kanaan olii hinjiru. ABO Shaneen dantaa dhuunfaa fi garee malee dantaa ummataa kan hinqabne ta'u isaa har'a qabataman mul'isuun isaa carraa guddaa waan ta'eef hawaasni keenya irratti dammaquu qaba.
20/09/2026
የTrash ስብስብ
የፖለቲካ ህልዉና የሌለዉ ሀይል ትብብር ለሕልውና ሲል ያስቃል፡፡
እነዚህ ሀይሎች አንድም የፖለቲካ ህልዉና የሌላቸዉ የዉዳቂ ስብስብ ሲሆኑ በሌላ በኩል ደግም አንዳቸዉ ላንዳቸዉ የህልዉና ስጋት ናቸዉ። አስቂኙ ነገር የያንዳንዳቸዉን የፖለቲካ አመክኒዮ እርስ በራሳቸዉ በሆኑነዉ። ሸኔ በኦሮሚያ ክልል ሲፈፅም የነበረዉ የንፁሃን ጥቃት ፋኖን ሲፈጥር ሸኔ ከመሰረቱ ሰሜናዉያንን እንደ ጠላት ሲፈርጅ ኖሯል፡፡ ህወሃት አማራን እንደ ጠላት ፈርጆ ፕሮግራም የቀረፀ ብቻ ሳይሆን ለ ሃያ ሰባት አመታት አማራ እና ኦሮሞን በጅምላ ሲፈጅ የኖረ ሀይል ነዉ። ለመሆኑ እነዚህ እርስ በርሳቸዉ የህልዉና ስጋት የሆኑ ሀይሎች ከማን ነዉ የህልዉና ጥምረት የፈጠሩት? የታራኪዊ ጠላቶቻችን አጀንዳን ሰማስፈፀም፡፡ ዝንብ ተባብሮ ገንቦ ላይከፈት 🤣
20/09/2026
የፖለቲካ ሕልውና የሌለው፣ የደም እዳቸዉን ያልታጠቡ ሕዝብ የተጸየፋቸው የውዳቂዎች ስብስብ "ትብብር ለሕልውና" ሲል ከዚህ በላይ አስቂኝ ፌዝ የለም! ትላንት አንዱ ሌላኛውን እንደ ዋና ጠላት ፈርጆ ሲጨፈጭፍ እና ሲያወድም የኖረ ኃይል፣ ዛሬ ህዝቡን በጋራ ቆመን እናድንሃለን ማለቱ በህዝብ የቁስል ላይ ጨው መነሰነስ እና የከፋ ፖለቲካዊ ቅጥፈት ነው። የፋኖ መፈጠር ምክንያት የሸኔ የንፁሃን ጭፍጨፋ እንዲሁም ሕወሓት በሰሜኑ ጦርነትና ማይካድራ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት እልቂት፣ የሴቶችን መደፈር እና የሀብት መዘረፍ ሳይረሳ፣ ላለፉት አስርታት አማራንና ኦሮሞን በጅምላ ሲጨፈጭፍ የነበረ ጨካኝ ቡድን ዛሬ የሕዝብ ጠበቃ ሆኖ መቅረቡ ያስቃል። እነዚህ እርስ በርሳቸው የሞት ሽረት የሕልውና ስጋት የሆኑ፣ በንጹሃን ደም እጃቸው የረከሰ፣ ያለፉትን ታሪካዊ የደም ዕዳዎች እና የጭካኔ ምዕራፎች ይቅርታ ሳይጠይቁ እና ንስሐ ሳይገቡ ጥምረት ፈጥረዉ ይህንን ህዝብ ሲያድኑ አስቡት። ይህ የጓዳ ስምምነታቸው የውጭ ኃይላትን ጥቅም ለማስፈጸም እና ከገደል አፋፍ ላይ ካለው ውድቀታቸው ለመትረፍ የተደረገ አሳዛኝ የጊዜያዊ ስልት ብቻ ነው። ርዕዮተ ዓለምም ሆነ የሞራል መሠረት የሌለው ሀይል"ዝንብ ተባብሮ ገንቦ አይከፍትም" እንዲሉ፣ የተወገዘና የተሰበረ ኃይል ተሰባስቦ አዲስ ነገር መፍጠር ፈጽሞ አይችልም!
20/09/2026
Dinqii Shanee🤮
Shaneen, Faanoofi TPLF waliin hiriiruun sirna ati dhaloota wareegdee awwaalte boollaa baasuuf qophii ta’uu isaanii ifatti mul’isan. Humnoonni Oromoo fi Oromummaa dhabamsiisuuf gamtooman jedhaman har’a fuula isaanii ifatti mul’isan.
20/09/2026
አንዳንዴ ህጻናት ብቻቸውን ሲጫወቱ "የምናብ ጓደኛ" (Imaginary friend) ፈጥረው ያወራሉ። የዘንድሮው የፖለቲካ ጥምረትም ከዚህ የተለየ አይደለም። የሰሞኑን የጥምረት ዜና ስናየው፣ አንደኛው ወገን የሰርጉን ወረቀት አሳትሞ፣ ዳስ ጥሎና ዘፋኝ ጠርቶ "እገሌን አግብቻለሁ" ብሎ ሲያውጅ፤ ስሟ የተጠራችው ሙሽራ ግን በጠዋቱ "በፈጠራችሁ እኔ አላውቀውም፣ በህልሜም አይቼው አላውቅ!" ብላ አደባባይ ላይ ስታዋርደው አየን። ኦላ (OLA) ያወጣው መግለጫ በትክክል ይህንን ነው የሚያሳየው። የሌለን ጓደኛ "አለኝ" ብሎ አየር ላይ መፎከር የፖለቲካ ኪሳራን እንጂ የጡንቻን መፈርጠም አያሳይም። ጥምረቱ የተመሰረተው በመሬት ላይ ሳይሆን፣ በፈራሚዎቹ ምናባዊ አለም ውስጥ ብቻ ነው
20/09/2026
የፖለቲካ ህልዉና የሌለዉ ሀይል ትብብር ለሕልውና ሲል ያስቃል፡፡
እነዚህ ሀይሎች አንድም የፖለቲካ ህልዉና የሌላቸዉ የዉዳቂ ስብስብ ሲሆኑ በሌላ በኩል ደግም አንዳቸዉ ላንዳቸዉ የህልዉና ስጋት ናቸዉ። አስቂኙ ነገር የያንዳንዳቸዉን የፖለቲካ አመክኒዮ እርስ በራሳቸዉ በሆኑነዉ። ሸኔ በኦሮሚያ ክልል ሲፈፅም የነበረዉ የንፁሃን ጥቃት ፋኖን ሲፈጥር ሸኔ ከመሰረቱ ሰሜናዉያንን እንደ ጠላት ሲፈርጅ ኖሯል፡፡ ህወሃት አማራን እንደ ጠላት ፈርጆ ፕሮግራም የቀረፀ ብቻ ሳይሆን ለ ሃያ ሰባት አመታት አማራ እና ኦሮሞን በጅምላ ሲፈጅ የኖረ ሀይል ነዉ። ለመሆኑ እነዚህ እርስ በርሳቸዉ የህልዉና ስጋት የሆኑ ሀይሎች ከማን ነዉ የህልዉና ጥምረት የፈጠሩት? የታራኪዊ ጠላቶቻችን አጀንዳን ሰማስፈፀም፡፡ ዝንብ ተባብሮ ገንቦ ላይከፈት 🤣
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Kurfa Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Subscribe
We will notify you when anything happens in Dukem.