Advertising Services
Facebook Ads Facebook Advertising
16/02/2024
Instant gratification and delayed gratification
@ ገና ከጨቅላነቴ ወላጆቸ ማንነታቸውን ወደ እኔ ከተቡ፡፡
@ በመቀጠልም የት/ቤት በመምህራን እና ሰራተኞች ማንነታቸውን ወደ እኔ አስተጋቡ፡፡
@ ዛሬም ትልቅ ሳለሁ ሌሎችና መገናኛ ብዙሃን ማንነታቸውን ወደ እኔ ማስተጋባት ቀጠሉ፡፡
@ ለመሆኑ በዚህ ሁሉ ሂደት ውስጥ ያለፍኩ እና አሁንም በእንዲሁ ያለሁ እኔ ማነኝ?
@ ራሴንም ስገመግም እኔ የምለው ማንነት የሌለኝ ለራሴ ባዳ ሆኘ አገኘሁት፡፡
@ ስለሆነም እኔ የምለው አዲስ ማንነቴን ለመገንባት ተነሳሁ፡፡
@ ሃሳቤ ሃሳባችሁ የሆነ እስኪ ንገሩኝ …
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2023/05/blog-post_4.html
@ ብዙዎቻችን ተስፋችንን ገንዘባችን፣ ስልጣናችን፣ ዲግሪዎቻችን፣ መንግስት ላይ … ነው
@ ይሁን እንጅ ቁሳቁሶች ሁሉ ለሚና ጠፊ ናቸውና አንዴ ይለማሉ ሌላ ጊዜ ይጠፋሉ፡፡
@ ቁሳቁሶቻችን ሲለሙ ተስፋችን አብሮ ይለመልማል፣ ሲጠፉ ደግሞ ተስፋችን ይጠፋል፡፡
@ በህይወታችንሞ አንድ ጊዜ ባለተስፋ፣ ሌላ ጊዜ ተስፋ-ቢስ እየሆንን ኑሯችንን እንገፋለን፡፡
@ በዓለም ላይ ሽብር፣ መገዳደል፣ እብደት፣ ክህደት … የበዛበት ህይወት መሰረቱ ይህ ነው፡፡
@ አንድ በማንኛውም የህይወት ሁኔታ ላይ ያለ ሰው የእውነተኛ ተስፋው ምንድን ነው?
https://alebachew-tadie.blogspot.com/.../blog-post_23.html
@ ብዙዎቻችን ተስፋችንን ገንዘባችን፣ ስልጣናችን፣ ዲግሪዎቻችን፣ መንግስት ላይ … ነው
@ ይሁን እንጅ ቁሳቁሶች ሁሉ ለሚና ጠፊ ናቸውና አንዴ ይለማሉ ሌላ ጊዜ ይጠፋሉ፡፡
@ ቁሳቁሶቻችን ሲለሙ ተስፋችን አብሮ ይለመልማል፣ ሲጠፉ ደግሞ ተስፋችን ይጠፋል፡፡
@ በህይወታችንሞ አንድ ጊዜ ባለተስፋ፣ ሌላ ጊዜ ተስፋ-ቢስ እየሆንን ኑሯችንን እንገፋለን፡፡
@ በዓለም ላይ ሽብር፣ መገዳደል፣ እብደት፣ ክህደት … የበዛበት ህይወት መሰረቱ ይህ ነው፡፡
@ አንድ በማንኛውም የህይወት ሁኔታ ላይ ያለ ሰው የእውነተኛ ተስፋው ምንድን ነው?
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2023/05/blog-post_23.html
18/05/2023
@ ብዙዎቻቸን አሁን ስላለንበት የማንወደው የህይወት ሁኔታ ብዙ ምክንያቶችን
እንደረድራለን፡፡
@ ዋና ዋናዎቹ ቤተሰቦቻችን፣ መንግስት፣ ሰይጣን፣ የተወለድንበት አካባቢ … ወዘተ ናቸው፡፡
@ ነገር ግን ምክንያቶቹ በህይወታችን ስኬታማ እንዳንሆን ሊገዳደሩን ይችሉ ሆናል እንጅ
ስኬታማ ከመሆን አያግዱንም፡፡
@ እኛ ባለንበት ተመሳሳይ የህይወት ሁኔታ ወይም በባሰ የነበሩ ጓደኞቻችን ስኬተማ
መሆናቸውም ህያው ምስክር ነው፡፡
@ ስለዚህ ለህይወታችን ስኬትም ሆነ ውድቀት እውነተኛው እና ብቸኛው ምክንያት እኛው
ራሳችን ነን፡፡
@ እንዴት?
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2023/05/blog-post.html
@ ሰው በሀይወቱ በቀን ውሎው ትኩረቱን እና ጊዜውን የሚሹ በጣም ብዙ ነገሮች አሉት፡፡
@ የሰው ልጅ ስኬቱ ወሳኝ የህይወት ዘርፎችን እንደየሚገባቸው የትኩረት እና ጊዜ መጠን መድቦ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ማስኬድና የሚገባውን ውጤት ማግኘቱ ነው፡፡
@ ይሁን እንጅ ብዙዎቻችን ለህይወታችን ወሳኝ ነገሮች እና የህይወት ዘርፎቻችን በቂ ትኩረት እና ጊዜ አንሰጥም፡፡
@ ለምን?
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2023/04/blog-post_12.html
@ እኛ ሰዎች ከፈተናዎች ሁሉ በላይ ነን፡፡
@ እኛ ማደግ እና መሻሻል የተፈጥሮ ልምምድና ጠባያችን ነው፡፡
@ ፈተናዎች ግን አያድጉም ይልቁንም ሁል ጊዜ ባሉበት ይቆያሉ፡፡
@ ይሁን እንጅ ብዙዎቻችን ይንን እውነታ በህይወታችን አንኖረውም፡፡
@ ፈተና ሲገጥመን የማደግ ጸጋ ካለው ድንቅ ማንነታችን ይልቅ ፈተናው ገዝፎ ይታየናል ፡፡
@ ለምን?
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2023/03/blog-post_24.html
ለህይወትህ ስኬት የሚሆን ነገር ሁሉ በእጅህ አለ:
https://alebachew-tadie.blogspot.com/2022/12/blog-post.html
ልብ ልንለውና ምንጊዜም መርሳት የሌለብን ዋና ነገር የሽ ኪሎሜትሮች ጉዞ በአንድ እርምጃ ነው የሚጀመረው፡፡
֍ ሰው በእያንዳንዱ የህይወቱ ቅጽበት የህይወቱን ዘር ይዘራል፤ ሰው በእያንዳንዱ ሌላው የህይወቱ ግልባጭ ገጽ
የዘራውን ዘር ፍሬ ያጭዳል
o አንተ በእያንዳንዷ የህይወትህ ቅጽበት አሁንኑ ጨምሮ ምን እየዘራህ ነው?
o በግልባጩ የህይወትህ ገጽስ ምን እያጨድክ ነው?
o ከዚህ ቅጽበት ጀምሮ ልብ ብለህ አስብብበት!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Debre Markos
Debra Markos
1000