Nano-Tech Computer &Accessory
Empowering the next generation of entrepreneurs. https://maps.app.goo.gl/E4XEuwoi1fuPfErg6
ስለቴክኖሎጂ እናውራ���
�ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡
�Professional Tips and tricks �
�Computer & Android�
☞Cracked Softwares
☞Games
☞Paid & Premium app
☞Hack tip and Tricks etc.
03/05/2025
Diversity Visa 2026 selections are now available. Enter your confirmation number at dvprogram.state.gov/ESC/ to check if you have been selected. This is the ONLY way to check your Diversity Visa entry status.
03/05/2025
https://www.facebook.com/100064591783085/posts/1096397865856596/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Diversity Visa 2026 selections are now available. Enter your confirmation number at dvprogram.state.gov/ESC/ to check if you have been selected. This is the ONLY way to check your Diversity Visa entry status.
https://jiji.com.et/shop/nano-tech
Nano-tech Computer & Accessory | 0921577960 | jiji.com.et Nano-tech Computer & Accessory | 0921577960 | jiji.com.et
24/06/2024
MOFII 2.4G Wireless Mouse and Keyboard
• 4 GHZ wireless
• 15-meter connectivity range
• Plug and play
• No click sounds
• Fresh and fashionable look
• Compatible with Windows 7/8/10
Price: 1750 birr
ለበለጠ መረጃ በ 0960627272 ይደውሉ
24/06/2024
🔴flexiable keyboard
ተጣጣፊ ኪቦርድ, በቀላሉ ለመያዝ የሚያስችል
USB Cable ስለሚወስድ ከሁሉም ጋር የሚስማማ
👉For order Please contact as by 0960627272
16/05/2024
https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_00SPTGVYZV
CPA_00SPTGVYZV
የዲቪ ውጤት ተለቀቀ
ማለትም starting at noon (EDT) on May 6, 2023. በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1 ሰአት ገደማ አካባቢ እንደማለት ነው
*****
DV 2023 ሞልታችሁ የእጣ መውጫውን ቀን በመጣባበቅ ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያኖች እና ኤርትራውያን በሙሉ መልካም እድል እየተመኘሁላችሁ አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎችን ከዚህ በታችን እንደሚከተለው አቅርቤላቹኋለሁ ጊዜ ወስዳችሁ በማንበብ ተጠቃሚ ሁኑ በድጋሚ መልካም እድል።
****
እጣው ለባለእድለኞች በዛሬው እለት በይፋ ይጀመራል። እጣው ውስጥ የገቡ ተሳታፊዎች የሎተሪ ማረጋገጫ ቁጥራችሁን confirmation number በመያዝ የእጣ መውጫው አድራሻ ላይ በመግባት እና ቁጥሩን በመሙላት አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ማየት እና ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
****
የእጣ አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ለማረጋገጥ በቀላሉ በእጃቹ ላይ ባለው smart ስልክ ኢንተርኔት ላይ መፈለግ ትችላላችሁ።
****
ከታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ። ማስፈንጠሪያ ወይም link ይጫኑና confirmation numberዎን ይክተቱ፣ ቀጥሎ የሀያቶትን ስም ይፃፉ፤ በመቀጠልም የተወለዱበትን አመተ ምህረት ከሞሉ በኋላ መጨረሻ ላይ authentication መመሙላት ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላችሁ።****
To check 2024
የሚከተለውን የዌብሳይት አድራሻ ይጠቀሙ
https://dvprogram.state.gov/****
ማሳሰቢያ
ዲቪውን ስትሞሉ እጃችሁ ላይ ለመረጃነት ያስቀራችሁትን ቅጽ በመያዝ እና መረጃውን በትክክል መሙላታችሁን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ። ማለትም ቅጹ ላይ በፃፋችሁት መረጃ መሰረት በትክክል/ሳታሳስቱ መሙላት ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛው መረጃ መክተት ካልቻላችሁ መረጃችሁ የተሳሳተ እንደሆነ እና ሲስተሙ እንደማያውቀው ይገልፅላችኋል።
****
ዲቪውን ሞልታችሁ ነገር ግን የሞላችሁበት ቅጽ ለጠፋባችሁ ሰዎች መፍትሔው ደግሞ DV 2023 ስትሞሉ መረጃው እጃቹህ ላይ የሌላችሁ ወይም የጠፋባችሁ ሰዎች ካላችሁ የሚከተለውን አድራሻ ተጠቅማችሁ የጠፋውን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።****
የዲቪ ቅጹ ላይ ስትሞሉ የነበረውን መረጃ አስታውሳችሁ የተጠየቃችሁትን መረጃዎች በትክክል ከሞላችሁ already ሲስተሙ የሞላችሁትን መረጃ retrieve አድርጎ የሎተሪ ቁጥራችሁን ይነግራችኋል። የሎተሪ ቁጥራችሁን በመሙላት ከላይ በገለፅኩት step መሰረት የእጣው አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ። *****
To retrieve your confirmation number go to. የጠፋባችሁን ከንፈርሜሽን ቁጥር ለማውጣት የሚከተለውን የዌብሳይት ሊንክ ይጫኑ።
https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckConfirmation.aspx
_________________________
እጣው*ለባለዕድለኞች በተደጋጋሚ ሊወጣ ስለሚችል እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ እስከመስከረም 2016 ድረስ መያዝ ይጠበቅባችኋል። እስከተጠቀሰው ቀነ ገደብ ድረስ መሞከር ትችላላችሁ።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
www.facebook.com/barojobs
Electronic Diversity Visa The entry period for the DV-2024 Diversity Visa Program was between October 5, 2022 and November 8, 2022. Entries are not being accepted at this time.
ዲቪ 2024 ነገ ይጀምራል‼️
https://dvprogram.state.gov/
ዲቪ 2024 ከረቡዕ መስከረም 25 እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም (በፈረንጅ አቆጣጠር ከኦክቶበር 5 እስከ ኖቬምበር 8/2022) በኦንላይን ማመልከት እንደሚቻል በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ይፋ አድርጓል።
~ ለማመልከት ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቅ ግድ ይላል፣
~ ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ሲሆን ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም፣
~ በኦንላይን ከሞሉ በኋላ የሚደርስዎ የማረጋገጫ ቁጥር ይያዙ። ዕጣው በሚወጣበት ወቅት በኦንላይን መመልከት የሚችሉት በዚሁ ቁጥርዎ ብቻ ነው፣
~ ከስድስት ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ መጠቀም ያስፈልጋል፣
አሜሪካ በዓለም ላይ በየዓመቱ 50 ሺህ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ሎተሪ ወይም ዲቪ አማካኝነት ወደ ሀገሯ ትወስዳለች። ከዚህ ውስጥ የአፍሪካ ድርሻ 38 ሺህ ነው።
Electronic Diversity Visa Program The entry period for the DV-2023 Diversity Visa Program was between October 6, 2021 and November 9, 2021. Entries are not being accepted at this time.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Bahirdar
Bahir Dar