Gate Computer Center

Gate Computer Center

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gate Computer Center, Computer Company, Bahir Dar.

09/10/2021
09/10/2021

ልዮ ስልጠና!
ጌት ኮምፒውተር ማዕከል የተለመደዉን ቀልጣፋ የአጫጭር ጌዜ የኮምፒዩተር ስልጠናዎች እያሰለጠነ ይገኛል። በአዲሱ አመትም ልዮ ዝግጅት አድርጎ ሰልጣኞችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል እርስዋም በዚህ ዉድድር በተሞላበት የኢንፎርሜሽን ዓለም በተሰማሩበት ሙያ ሁሉ በአሸናፊነት ለመወጣት የዘመኑ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ይሁኑ ። ሁሌም ምዝገባ አለ! ሁሌም ስልጠና አለ! በተመጣጣኝ ክፍያ በአጭር ጌዜ ብቁ የኮምፒውተር ሙያ ባለቤት ለመሆን ጎራ ይበሉ!
አድራሻ ቀበሌ 04 ቅድስ ጊወርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ሀይሌ ገ/ስላሴ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 058-226-5901 ወይም ሞባይል 0912880822 ደዉለዉ ይጠይቁ።

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Bahir Dar