Milla Zhacker

Milla Zhacker

Share

Welcome To Computer & Mobile Maintenance Channel. It Gives You Some Hints To Repair(Improve Performance Of) Your Computer & Mobile By Yourself.

28/10/2020

# ኢርፎን (የጆሮ ማዳመጫ) # እና # ጤናችን

ዛሬ አብዛኞቻችን ስለምንጠቀምበት የቴክኖሎጂ ውጤት ስለሆነው ኢርፎን ወይም የጆሮ ማዳመጫ እና ከጤናችን ጋር ተያያዥነት ስላለው ሁኔታ ነው ተከታተሉን፡፡ ማንኛችንም ብንሆን ኢርፎን ለሙዚቃ፣ ለፊልም ወይም ድምጾችን ለመስማት እንጠቀምበት ይሆናል ነገር ግን አንዳንዶች እንደሱስ የሚሆንባቸውም አሉ ግን የሚያስከትለውን የጤና ጠንቅ የተገነዘቡት አይመስልም፡፡ ሆኖም ግን አዘውትሮ መጠቀሙ እነዚህን ችግሮች ስለሚያስካትል የአጠቃቀም ሁኔታችንን ቆም ብለን ልናስተውል ይገባል፡፡

ለምሳሌ
🎧 የመስማት አቅም መዳከ
🎧 ያልተለመዱ ድምጾችን መስማት
🎧 የጆሮ ኢንፌክሽን
🎧 የጆሮ ኩክ መብዛት
🎧 የጆሮ ህመም
🎧 የራስ ማዞር
🎧 የአእምሮ ሴሎች መዳከም
🎧 ለልብ ችግር መጋለጥ
🎧 የራስ ምታት


ምንጭ: ዶክተር አለ

27/10/2020

የኮንፒውተራችን ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችን እንዴት መክፈት እንችላለን?
☞☞አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡ የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡
Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder”የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡
Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/010)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the targetuser” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “UserAccount” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡
Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset
successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot).
በትክክል ይሰራል… ከወደዳቹት ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ።

26/10/2020

አድለቢስነትን እንዴት ትገልጸዋለህ?

በኮሮና ቫይረስ ተይዘህ የ5 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ሲደርስህ የሚሰማህ ስሜት ነው😭😭

Want your business to be the top-listed Furniture Store in Axum?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Axum