Zewas designs
Chrstian Ethiopian graphic designer, video editor, motion designer and Producer. Jesus is saviour.
22/04/2022
የተሰቀለልን
የሞተልን
የተነሳልን
በአባቱ እቅፍ አሁን በክብር ያለው
እርሱ ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
13/03/2022
It's been a while,🔥
27/03/2021
“ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።”
— ሰቆ. 3፥26
“It is good that a man should both hope and quietly wait for the salvation of the LORD.”
— Lamentations 3:26 (KJV)
https://youtu.be/WnSLlCEep5o
Meskerem Getu thankyou for this lovely song.😍
20/01/2021
Watch "ትመለካለህ |Timelekaleh | New amazing amharic gospel worship song Jan 20,2013/2021" on YouTube
ትመለካለህ |Timelekaleh | New amazing amharic gospel worship song Jan 20,2013/2021 Timelekaleh is all about giving the praise that God deserves for He is the God of the whole universe and everything in the universe is made by him.Give him t...
09/01/2021
መዝሙሩን ይመልከቱ፤ ያጋሩ
በአዲስ ዝማሬ - ዮሐንስ ግርማ // Be'Adis Zimare Yohannes Girma ብዙዎቻችን የተባረክንበት መዝሙር ነው። ለእናንተም ጋበናችሁ።Watch the official video: https://youtu.be/3cy1vyocAxo by: መዳን በክርስቶስ ብቻ©ZetseatTv
02/01/2021
አንተ ማለት ለኔ
ዩትዩብ ሰብስክራይብ አርጉን
አንተ ማለት ለኔ// አዲስ መዝሙር 2021// ላይርክስ ቪድዮ መታየት ያለበት የ ቪድዮ ነው!ይመልከቱት! ይባረኩበት!ላይክ! ሼር! ሰብስክራይብ! በ የቀረበላችሁ።©MBK2021
Watch "እዩልኝ በዘማሪት ቃልኪዳን ጥላሁን!"
እዩልኝ // ዘማሪት ሊሊ (ቃልኪዳን ጥላሁን) // አዲስ ዝማሬ 2021 የዘማሪት ሊሊ (Lily) ቃልኪዳን ጥላሁንእ አዲሱን መዝሙር አቀረብንላችሁምተመልክታችሁ ሼር አርጉት!watch the official video👇https://youtu.be/juqho4qkeBs #ሰብስክራይብ #ሼር #ላይክ©MBK2020
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Awassa