Muller App

Muller App

Share

Tech Tips | Android Tips & Tricks | Online Business

02/05/2026

✅ P2P መዝጋቱ መፍትሔ አይደለም

❔ ብዙ ሰው እየተፈጠረ ያለው ነገር እያስጨነቀው ስለሆነ ረጅም ፅሁፍ ካጋራዋችሁ የቆየ ቢሆንም የተወሰነ ነገር ልበል

🔳 P2P Ban የሚደረግ ነገር አይደለም ከምንነቱ ብትነሱ ( Person to Person / Peer to Peer ) የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን በቀላል አማረኛ " ሰው ማንኛውንም ቁስ ሊሆን ይችላል ሀሳብ ከሌላ ሰው ጋር ሲጋራ " ማለት ነው ያኔ ልጅ እያለን Civics ላይ Peer to Peer Pressure እያልን እንደተማርነው 😅

▫️ ለምሳሌ : PC to PC በCable ሲገናኝ ፣ ከአንድ ሰው በXender File ስትላላኩ ፣ እዋ ለገዛችሁበት ሰው Third Party ትታችሁ ቀጥታ ብሩን በእጁ ስትሰጡ ...

🔳 ስለዚህ P2P በ2 ሰዎች ፍቃደኝነት የሚደረግ ነገር ስለሆነ እነሱ እስከፈቀዱ ድረስ ማድረግ የሚችሉት ነገር ነው

🔳 ነገር ግን ችግሮች አሉት ለምሳሌ Source Corrupt ሲሆን ( የታማኝነት ጉዳይ ፣ የፍላጎት ማጣት ፣ የSecurity ዋስትና ፣ ትክክለኛነቱ.. )

🔳 እናም ወደ Crypto ስናመጣው : ከሰዎች ጋር ለጋራ ጥቅም ሆነ በማንኛውም ምክንያት የምታደርጉት የCrypto ልውውጥ P2P ላይ ይካተታል ነገር ግን ከላይ ያልኳችሁ ምክንያቶች ስላሉ እንደነ Binance እና መሰል Exchanges ይህን ችግር በመፍታት እና Smooth የሆነ Transaction በመፍጠር P2P ያለ ስጋት እንድናካሂድ ይረዳናል

🔳 ታዲያ BAN መደረጉ ለምንድነው የP2P አገልግሎትን የማያስቆመው ካላችሁኝ ከላይ ያስቀመጥኩትይ የP2P መሰረታዊ ግንዛቤ መያዝ በቂ ነው ምክንያቱም እነዚህ አማራጮች የSecurity ፣ Delivery ፣ Speed እና መሰል ችግሮችን ነው የሚቀርፉልን እንጂ P2P እራቸው አልፈጠሩልንም ምክንያቱም P2P በተቃራኒው የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ የሆነ የProblem Solving ውጤት ስለሆነ

🔳 በዚህም ምክንያት በሀገር ደረጃም ሆነ በአለምአቀፍ ህግ BAN ተደረገ አልተደረገ መንገዱ ይቀየራል እንጂ ሰው የራሱን የሆነ ግብይት በግሉ ፈጥሯል ፣ እየፈጠረ ነው ይፈጥራልም ( P2P ብቻ ሳይሆን Any Decentralization እንደዚህ ነው )

🔳 ችግሩ እንዲህ አይነት በተለይ Legal ያልሆነ Market ላይ ከላይ ያልኳችሁ ችግሮች ስለሚገጥሙት ነገሩን Risky ያደርገዋል

🟢🟡🔴 ያው እንደ ሀገር P2P ብዙ የሚጎዳን ነገር ቢኖረውም ካለው Nature እነፃር Research ተሰርቶ ተስማሚ የሆነ አሰራር መዘርጋት እንጂ በዚህ መንገድ ማስደንገጡ መፍትሔ አይመስለኝም ለማለት ነው ( Just Personal Opinion I Maybe Wrong ✌️

ደከመኝ 😅 : በቀጣይ ጊዜ ካገኘው BAN መደረጉ ለኢትዮጵያ ይጠቅማል ወይስ .. ? ፣ እንደ ሀገር ምን አይነት ተፅዕኖ አለው ? ፣ Decentralized ስራ መስራት አንችልም ማለት ነው ? እና መሰል BASIC ነገሮችን እናወራለን እስከዚያው መልካም ጊዜ 🙌

⚡️ Follow▫️✍️ Muller App

#ገንዘብ #ኢትዮጵያ #ብር #ባንክ

29/04/2026

አረብኛን በዚህ መልኩ ተማሩ | Learn Arabic Easily
#የማዳምቅመሞች #አረብሀገር #አረብ #ሳኡዲ #ሳውዲ #ሳውዲአረብያ #ኳታር #ዱባይ

09/04/2026

Check your phone for viruses & malware 📲
#የማዳምቅመሞች

08/04/2026

How To Add Floating Navigation Button
#የማዳምቅመሞች

07/04/2026

Protect Your Phone 🤳
#የማዳምቅመሞች

05/04/2026

Multi Language Typing Keyboard
#የማዳምቅመሞች

02/04/2026

Fix " App / System Isn't Responding " Problem
#የማዳምቅመሞች

17/03/2026

በአማረኛ የምትፅፉትን ከላይ እየተረጎመ የሚያስቀምጥ - Best Keyboard For Fast Translation & Quick Typing 📲
#የማዳምቅመሞች #አረብሀገር #ስልክ

21/01/2026

ስልክ ስትደውሉ / ሲደወልላችሁ እሪከርድ ለማድረግ - Smart Call Recorder
#የማዳምቅመሞች

21/01/2026

Save Your Phone Battery Life - የስልክ ባትሪ 🔋

19/01/2026

የሞባይል ካርድ እየተቆረጠባችሁ ከተቸገራችሁ - Useful Ethiotelecom Shortcode 📲

Want your school to be the top-listed School/college in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

https://www.youtube.com/@MullerTech

Address

Awassa