Yosef
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ከሲኦል እሳት ያድናል።መዳን በሌላ በማንም የለም።
06/05/2024
05/05/2024
እንኳን አደረሳቹ/አደረሰን
መልካም የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል እንዲሆንላቹ እመኝላቿለሁኝ።
03/05/2024
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ መታሰብያ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን።
በዓሉ የሰላ፣የፍቅር፣የአንድነት፣የመተሳሰብ፣ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዛውን ሐጥያታችንን በደሙ አጥቦ ይቅር እንዳለን እኛም የበደሉንን ይቅር የምንልበት፣የደስታ፣በዓል እንዲሆንላቹ እመኛለው።
13/04/2024
ቀን 04/08/2016 ዓ.ም
በሲዳማ ክልል ቱላ ክፍለ ከተማ የነበረን የወንጌል ስርጭት ግዜ ጌታ ረድቶን ወንጌልን በኃይልና በስልጣን ሰብከናል ጌታም ከእኛ ጋር ነበር።
ልጸልይላቹ አሜን ብላቹ ውሰዱ።
ለዘካርያስ ድንገት ባልጠበቀው መልኩ የጸሎቱን
መልስ መልአኩ ገብርኤል ይዞለት እንደ መጣ የጸሎታቹን መልስ የልመናቹን መልስ ሳይዘገይ ይመለስላቹ በጌታ በኢየሱስ ስም።
አሜን እያላቹ ውሰዱ ልጸልይላቹ።
የስራ በር፣የክብር በር፣የትዳር በር፣
የአገልግሎት በር፣የከፍታ በር፣የሞገስ በር
የስኬት በር፣ከፊታቹ ተከፈተላቹ በጌታ በኢየሱስ ስም።
አሜን እያላቹ ውሰዱ ልጸልይላቹ።
ርኖቦት በረከት፣ርኖቦት ከፍታ
ርኖቦት ስኬት፣ርኖቦት ክብር
ያግኛቹ በጌታ በኢየሱስ ስም።
አሜን ለሚል ልጸልይ
ትርፋቹ እንጂ
ኪሳራቹ አይወራም
በጌታ በኢየሱስ ስም።
እግዚአብሔር ስለ እናንተ
ይዋጋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.