Dibora Jesus

Dibora Jesus

Share

Women of God

05/07/2023

“እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።”
— ኢሳይያስ 43፥19
የወንጌል ሪቫይቫል ኮንፍረንስ
በወንዶ ገነት ኬላ ከተማ
ከሰኔ 29-ሐምሌ 2

CAC TV Ethiopia 🇪🇹

https://t.me/CACEthiopia
https://twitter.com/cacethiopiatv
https://www.tiktok.com/?is_from_webapp=1&sender_device=pc
https://www.youtube.com/
https://instagram.com/cacethiopia?igshiZDdkNTZiNTM=

Photos from CAC Ethiopia TV - Pastor Matewos Yakob's post 05/07/2023
02/07/2023

(መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1 )
------------
7 ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።

8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።

02/07/2023

" በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።"
(መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1: 5)

30/06/2023
08/02/2023

" ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 13:11)

21/02/2022

" እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበርና፥ እነሆም፥ የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 37:7)

Want your business to be the top-listed Media Company in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Awassa