Lewe cinema
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lewe cinema, Cinema, Awassa.
25/08/2022
#አጨብጭቡለት ፊልም በከተማችን ዉቢትዋ ሀዋሳ ለዕይታ ሊበቃ ነዉ.. አጨብጭቡለት ፊልም ነሐሴ 21 እና 22 ቅዳሜ እና እሁድ በ10:00 እና 12:00 ሰአት በሌዊ ሲኒማ ለእይታ ይበቃል በሰዓቱም ታዋቂ የሀገራችን አርቲስቶች በእንግድነት ይገኛሉ እና ሌሎችም ድንቅ ብቃታቸዉን ያሳዩበት አዲሱ ፊልም አጨብጭቡለት....እንዳያመልጥዎ
22/08/2022
በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች እየታየ ተወዳጅነትን ያተረፈው አጨብጭቡለት ፊልም በከተማችን ሀዋሳ ለዕይታ ሊበቃ ነዉ.. አጨብጭቡለት ፊልም ነሐሴ 21 እና 22 ቅዳሜ እና እሁድ በ10:00 እና 12:00 ሰአት በ ፒያሳ ሌዊ ሲኒማ ለእይታ ይበቃል https://www.facebook.com/111125770612433/posts/593513669040305/?app=fbl
በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች እየታየ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሎሌ ፊልም በከተማችን ሀዋሳ ለዕይታ ሊበቃ ነዉ.. ሎሌ ፊልም ነሐሴ 7 እና 8 በ10:00 እና 12:00 ሰአት በሌዊ ሲኒማ ይታያል በሰዓቱም ታዋቂ የሀገራችን አርቲስቶች በእንግድነት ይገኛሉ
በዘናጭ በሱማሌው ቫንዳም በ17 መርፌ ፊልሞች በሳቅ ያፍለቀለቀን ረዲ በረካ አሁን ደግሞ ሎሌን ይዞልን ብቅ ብሏል
ሎሌ..የረዲ በረካ አዲስ ፊልም..እንዳያመልጥዎ
08/08/2022
ሎሌ
በዉቢትዋ ሀዋሳ
በ ፒያሳ ሌዊ ሲንማ
ነሐሴ 7 እና 8
በ 10:00 እና 12:00
ለእንታ ይበቃል
03/08/2022
ነሐኔ 1በፒያሳዉ ሌዊ ሲንማ
በ10:00 ና12:00 ሰአት
በታላቅ ድምቀት ይመረቃል
03/08/2022
ነሐሴ 1 እሁድ
በ10:00 ና 12:00 ሰአት
በታላቅ ድምቀት ይመረቃል
እሁድን ከኛጋር ፈታ ብለዉ ይዋሉ
የማይቀር ቀጠሮ ከ ሌዊ ሲኒማጋር
#ላስፈታሽ
Click here to claim your Sponsored Listing.