DAWIT

DAWIT

Share

Faith

01/05/2026

ሠራ -ተኛ

ላብ -አደር

ወዝ -አደር

ሦስቱም በአንድ ነገር ይስማማሉ... ሁሉም የሚያልቁት በ"ማደር" እና በ"መተኛት" ነው።

What a linguistic prophecy!

08/10/2023

🙏🤗

22/10/2022

ባል ...... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት
ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው ....
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ...
በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?
ባልም ....... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት ....
ሚስትም ...... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?
ባልም ....... ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ
😁😁😁

20/09/2022

አንድ ገበሬ ፖለቲከኞችን የጫነች ትንሸ አይሮፕላን በእርሻው ማሳ ላይ ወድቆ ሲከሰከስ ተመለከተ:: ፈጠን ብሎ ሄዶ ማድረግ የሚችለውን አደረገ። ፖሊሶች በቦታው ደርሰው ምን እንደተከሰተ ገበሬውን ጠየቁት::

ገበሬውም የአይሮፕላኑን መከስከስ ተከትሎ ሁሉንም ተሳፋሪዎችን እንደቀበራቸው ለፖሊሶቹ አስረዳቸው::

ከፖሊሶቹ አንዱ እንዴት እኛ ሳንደርስ ብሎ ጓ አለ ቀጥሎ "ግን ሁሉም ተሳፋሪዎች መሞታቸውን እርግጠኛ ነህ?" ብሎ ጠየቀው::

ገበሬውም ከተሳፋሪዎቹ የተወሰኑት "ኧረ በህይወት አለን አትቅበረን" እያሉ ሲጮሁ እሰማ ነበር:: ግን ያው ፖለቲከኞች ውሸታም እና የሚሉትን ማመን ስለሚከብድ ሁሉንም መቅበሬን ቀጠልኩኝ ሲል መለሰላቸው::😂😂

14/09/2022

የአያት ስም መትረየስ ወይም ፈንጂ ቢሆን አስቡት 😁😁😁

13/09/2022

❤❤❤❤

13/09/2022

😁😁

ሀና የጎረቤት ልጅ ናት። ታዲያ ውሎዋ ሁሉ ከእኛ ከወንዶች ጋር ብቻ ሆነና ወንዳወንድ ነገር ነበረች።

ታዲያ አንዴ የዘመን መለወጫ ምን ሆነ መሰላችሁ። ቤት በግ ታረደና ቆ*ጡን እንደወጉ ለወንዶች ብሉ ተባልን።

ሀናም "ለኔስ እማማ"
"አንቺ ሴት አይደለሽ ወግጅልኝ"
እትዬ ብርቋ " ኧረ ሰጥተዋት ይገላገሉ!
ማዘር "ምን እባክሽ ወንዲላ ሁና መቅረቷኮ ነው"
ተሰጣት እና አብረን ልንበላ ወደ ጓሮ ሄድን።

ቼሪ የተባለ ጓደኛችን የሀናን ምንትፍ አድርጎ ጠፋ።

ሀና "ዋአአአአይ" ብላ እየተንከባለች ለቅሶዋን።

"ልጆች ምነው!"

ሀና "ቆለ*ን ወሰደብኝ ወይኔ😭"

"ምን አልሽ አንቺ ውሽልሽል!"

"ቆለ*ን ወሰደብኝ!"😂😂😂
ቆለ* አለሽ እንዴ? የበዓል ትውስታ ነው።

13/09/2022

የወንዶች ደረት ድለቃ እና የኮረዳ ጎሬላዎች ነገር...😄
✍️✍️✍️
አንዳንድ ነገሮችን ከንግግር ይልቅ ተግባር የበለጠ ይገልፃቸዋል። ለምሳሌ፥ አንድ ለድብድብ የተነሳሳ አውራ ዶሮ ወይም ጎረምሳ የበላይነቱን ለማሳየት ደረቱን እንደሚነፋው አይነት ተግባራት። ልክ እንደ ዶሮው እና እንደ ጎረምሳው ሁሉ ወንዱ ጎሬላ ዝንጀሮም ለርካታ ምክንያቶች ሲል ደረቱን ይደበድባል። ለመሆኑ የዚህ ደረት ድብደባ አላማዎች ምንድን ነው?

ሰሞኑን ማክስ ፕላንክ የምርምር ተቋም ውስጥ የሚሰሩ ሳይንቲስቶች ባደረጉት ጥናት (https://www.eurekalert.org/pub_releases/2021-04/mpif-gdn040721.php) መሰረት የዚህ ደረት ድለቃ አላማዎች ሁለት ናቸው ብለዋል። አንድም ኮረዳ ጎሬላዎችን ለመማረክ ሁለትም ተቀናቃኝ ሊሆኑ የሚችሉ ወንድ ጎሬላዎችን ለማስፈራራት።

ይህ በድምፅ እና በተግባር የታጀበ የደረት ድለቃ በጎለመሱ ወንድ ጎሬላዎች የሚከናወን ሲሆን እንደ ጎሬላው የብቃት ደረጃ እስከ አንድ ኪሎ ሜትር ድረስ ሊሰማ ይችላል። ተመራማሪዎቹ እዚህ ውሳኔ ላይ ለመድረስ ፎቶግራሜትሪ (photogrammetry … https://en.wikipedia.org/wiki/Photogrammetry) የተባለ ዘዴ የተጠቀሙ ሲሆን ትላልቆቹ ጎሬላዎች ከትናንሾቹ ጎሬላዎች ዝቅ ያለ ድግምግሞሽ ያለው የደረት ድለቃ (chest beats with lower peak frequencies) እንደሚፈጥሩ አረጋግጠዋል። ይህ የደረት ድለቃ ስለ ወንዶቹ ጎሬላዎች የሰውነት አቋም የሚያሰተላልፈው መረጃ እንዳለና በዚህም የተነሳ ትላልቆቹ ወንድ ጎሬላዎች ከትናንሾቹ የተሻለ ሴት ጎሬላዎችን የመወዳጀት እድል እንዳላቸው አመልክቷል።

ከሴቶች ጋር ወዳጅነት ከመፍጠር ባለፈ ይህንን የደረት ድለቃ የሰሙ ሌሎች ወንድ ጎሬላዎች ስለ ተቀናቃኛቸው መረጃ ማግኘት ያስችላቸዋል። እዚህ መረጃ ላይ ተመስርተው ከደረት ደላቂውን ጎሬላ ጋር ሊኖራቸው የሚችለውን ግንኙነት መወሰን ያስችላቸዋል። ማጥቃት ወይም እርቀትን መጠበቅ።

02/09/2022

የህግ ባለሙያዎች የብድር አገልግሎት ተመቻቸ።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Awassa