Ethio media post
የሁሉም ድምጽ
18/01/2026
🫶🏿❤️🩹🫶🏿 💞✌️💞
09/09/2025
ወጣት ባንድራ ሱራጅ ለሀላባ ኢንተርናሽናል ስታድየም ግንባታ የFIFA የጥራት ስታንደርድ ምርመራ የሞባይል ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል እናመሰግናለን
05/09/2025
✅የኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን ወሊዎቹ ከግብጽ ቤሔራዊ ቡድን ጋር ምሽት 4:00 ይጨወተሉ ።
✅ለወሊዎቹ መልካም ዕድል ለወልዮቹ
⛹🏻♂️⛹🏻♂️⛹🏻♂️⛹🏻♂️⛹🏻♂️⛹🏻♂️⛹️♂️⛹️♂️⛹️♂️⛹️♂️⛹️♂️⛹️♂️🗣️
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
31/07/2025
DireTube
22/07/2025
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለምንም የውጭ ዕርዳታና ብድር የተገነባ ፕሮጀክት ነው ።
➖➖➖➖➖➖➖➖
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፍቅርተ ታምር እንደገለጹት፣ ህዳሴ ግድብ የዚህ ትውልድ የወል ትርክት ሆኖ የተመዘገበ የዘመናች ዓድዋ ነው።
ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግድቡን ከመገንባት ባለፈ፣ የቁጠባ ባህልን እንደሚያሳድግ ጠቅሰው የሀገርን ገፅታ በመገንበት የአሸናፊነት ስነ-ልበና ጽናት ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ መቶ በመቶ በራስ ዓቅም የተገነባ መሆኑን ጠቅሰው ያለምንም የውጭ ዕርዳታና ብድር የተገነባ ሲሆን መላው ኢትዮጵያዊ በሞራል፣ በገንዘብ፣ በጉልበት! በዕውቀት የገነቡት መሆኑን ገልጸዋል።
በፐብሊክ ዴፕሎማሲና በአካባቢ ጥበቃ በመረበረብ የተመዘገበው ስኬት ትልቅ መሆኑንም አስረድተዋል።
Ethiopa ሀገሬ
DireTube
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Awassa