Tanks
halo
16/01/2024
15/06/2023
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
=================
ከባንክ በማስመሰል ስልክ በመደወል እና ቲቶክን ጨምሮ የተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ተጠቅመው ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት የሚፈፅሙ አጭበርባሪዎች ከሚጠቀሟቸው አሳሳች መልእክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡
• ባንኩ በሞባይል ባንኪንግ የብድር አገልግሎት መስጠት ስለጀመረ የሚከተለውን ኮድ በማስገባት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፣
• የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ልናስተካክልዎት ነውና የምንነግርዎትን ቁጥር ወይም ኮድ ያስገቡ፣
• መረጃችሁን በትክክል ስላልሞላችሁ እናስተካክልላችሁ፣
• ሽልማት ስለደረሶት ሽልማቱ እንዲላክልዎት ገንዘብ ያስገቡ፣
• የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም አፕዴት ልናደርግልዎት ነው፣
• የሞባይል ባንኪንግ ከፍተንልዎታል፣
• ባንካችን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ይሸልማል፣
• ሌሎችም ተመሳሳይ መልእክቶች.....
በመሆኑም ተመሳሳይ መልእክቶች ሲደርሳችሁ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ አሊያም ወደ 951 በመደወል ትክክለኛነቱን ሳታረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ እንዳትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ወይ ጊዜ የማታረገዉ የለም
AM Feeling
Hi
Hi
Tanks Send a message to learn more
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
B/g
Asosa
MENGE