Office Max

Office Max

Share

💕💕💕💕💕💕💕

Kana nama boonsuu hojiidhaa yeroo hundaa hojjadhu

05/03/2023

What........

05/03/2023
29/01/2023

ንስሮች በከፍተኛ ከፍታ ብቻቸውን ይበርራሉ። ከሌሎች ትናንሽ ወፎች ጋር ዝቅ ብለው አይታዩም።

#ከትናንሽ ወፎች እና ቁራዎች ራቅ። ንስሮች ከንስሮች ጋር ነው የሚበሩት።



ንስሮች ጠንካራ እይታ አላቸው።

እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ያለ ነገር ላይ ማተኮር ይችላሉ።

ንስር ሲያድን፣ ትኩረቱን ታዳኙ ላይ ይተክላል፤ ምንም ቢፈጠር ታዳኙን በእጁ እስኪያስገባ ድረስ ትኩረቱን ከታዳኙ ላይ አይነቅለውም።

#ግብ ይኑርህ፤ ሙሉ ትኩረትህንም ግብህ ላይ አድርግ፤ እስክታሳካውም ድረስ አይንህን ከእሱ ላይ አትንቀል።



ንስሮች እንደ አሞራዎች የሞተ ነገር አይመገቡም። እነሱ የሚመገቡት አድነው ትኩሱን ብቻ ነው።

#በፊልሞች እና በቲቪ ላይ አይኖችህን እና ጆሮዎችህን የምትመግበውን ነገር ተጠንቀቅ። ያለፉ እና የቆዩ መረጃዎችን አስወግድ።

በገበያ ላይ


📗📒📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
👇

27/11/2022

Telegram👇

t.me/dari446_brain

➡Wanti ati
barbaadu huundi
offiti amanamumma kee keessa jira💗

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Asebe Teferi?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


West Hererghe
Asebe Teferi
446