Practical Christianity

Practical Christianity

Share

community service practical Christianity is a sign of true Christianity to reveal Christ in the world!!

08/09/2025

ልዩ የበዓል ፕሮግራም
በ ፕራክቲካል ክርስቲያኒቲ ህብረት የተዘጋጀ
🗓 ጳጉሜ 4
⏰ 10:00
💒 ምርጦች 7000 ቤ/ክ
📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

14/08/2025

#በጤናማ መሰረት ላይ የቆመ ወጣት
⏰ ነሐሴ 9 10 11
📌 7000 church
📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

20/05/2025

🗓 12/9/2017
⏰ 11:00
📌 7000 church
📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

16/05/2025

ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ!

የፊታችን ቅዳሜ(09/09/2017) በፕራክቲካል ክርስቲያኒቲ ህብረት የተራራ ጸሎት ተዘጋጅቷል።
ቅዳሜ 12:00 ላይ...ከሪፈራል ጀርባ ያለው ተራራ ላይ!

አድራሻውን ለማታውቁ እና ለበለጠ መረጃ
+251919843067
+251923585047
📌Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Photos from Practical Christianity's post 22/04/2025

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
ኢሳይያስ 53፥5

የደኅንነታችንን ራስ እና ፈውሳችን የሆነውን የጌታን ማዳን በታላቅ ሁኔታ በአደባባይ ላይ አውጀናል።
ኢየሱስ ያድናል!

📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Photos from Practical Christianity's post 18/04/2025

ታላቅ የምስራች
“...ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5
የትንሳኤውን ህያውነት በአደባባይ ልናበስር ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ አዘጋጅተናል።
የእግዚአብሔርን ማዳን እንናገራለን በዝማሬ ቅኔም ለእግዚአብሔር እንዘምራለን ።
ሚያዝያ 11 ቅዳሜ 10:00 ላይ ጅባት ፊት ለፊት
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
ፕራክቲካል ክርስቲያኒቲ ህብረት

📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

07/04/2025

በተለያዩ አጥቢያ ቤተክርስቲያናት መካከል በጉጉት ሲካሄድ የነበረው ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል። የዋንጫ ፍልሚያው በአምቦ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን እና በጉደር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መካከል ይካሄዳል።
ዛሬ ሰኞ 28/7/2017 8:00 አምቦ እስታድየም አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !

📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

06/04/2025

📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Photos from Practical Christianity's post 05/04/2025

📌 Share 💯 Share 💯
🚩We are the next chapter🚩
✅ ✅
✅ ✅

🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Ambo?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


03
Ambo

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00