Ethio-Gulf Development Association
we care !!! we empower !!! we consult !!!
አዲሱ አመት የሰላም የጤና የእድገት ያድርግልን ::
በምገባ ማዕከላችን ከቤተሰቦቻችን ጋር ደስ የሚል የበአል ቀን አሳልፈናል ፕሮግራሙ እንዲሳካ ለተባበራችሁን ሁሉ ምስጋናችንን እናቀርባለን ::
መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻
10/09/2025
እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ
የኢትዮጵያ ኩራት ብሎም የአፍሪካ መገለጫ የሆነውን የህዳሴ ግድብ ከብዙ ትግልና መስዋትነት መከፈል በሓላ እውን ሆኖ በማየታችን የላቀ ደስታችንን ለመግለፅ እንወዳለን ለመላው የሀገራችን ህዝብ እንኳን ደስ አለን ወደፊትም ሀገራችን ያስጀመረችውን ሜጋ ፕሮጀክቶች እንደ ህዳሴው ግድብ ሁሉ በድል እንደምናጠናቅቀው ባለሙሉ ተስፋ ነን፡፡
19/07/2025
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ,አቶ ነብዮ ነስሩ የኢትዮ ገልፍ ዋና ስራ አስኪያጅ,ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በዛሬው እለት ሀምሌ 12 ,2017 በድሬዳዋ የሚገነባዉን 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት,የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል እንዲሁም የአዳሪ ትምህርት ቤትን ያካተተ ኮምፓዉንድ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል::
19/07/2025
ድሬዳዋ ላይ ለምንገነባዉ ትምህርተ ቤት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ፕሮግራም
Loading ..........
08/06/2025
ድርጅታችን ኢትዮ-ገልፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ለ1446ኛው የኢድ-አል አደሃ አረፋ በዓል በቤተል በፈረንሳይ በፉሪ አካባቢ እንዲሁም በጅማ ከተማ ከ3000 በላይ ለሆኑ ቤተሰቦቻችን የኡድሂያ ድጋፍ አድርጓል።
#ኢድ ሙባረክ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 13:00 |