Lej Addisu
Men's fashion
28/05/2023
03/03/2023
ወደ እግዚአብሔር የሚያርግ ንጹሕ ዕጣን በሚቀርብበት የፈጣሪያችን አደባባይ ላይ። በዐድዋ ላይ የተዋጋው ታቦተ ጊዮርጊስ ወጥቶ በሚከበርበት ላይ አስለቃሽ ጭስ መተኮስ አስነዋሪ ተግባር ነው። ደራጎንን ወግቶ የገደለ የኢትዮጵያ ጠባቂ የሰማዕታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል ላይ ይህንን ያደረጉ በእግዚአብሔር ሕግ መጠየቃቸው የማይቀር ቢሆንም በሀገሪቱ ሕግ ግን ይጠየቁልን።
Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa