Awaday Media Network
My voice is for the people of Ethiopia. We share their authentic stories and challenge any attempt to sow discord.
Stand with the truth. #VoiceOfThePeople #EthiopiaRising🇪🇹
Odeeffanoo dhugaaf gara Awaday media netwok koota
02/06/2026
ኢትዮጵያ መርጣለች
በእያንዳንዱ የምርጫ ወረቀት ላይ ተስፋ አለ፤ በእያንዳንዱ ድምፅ ውስጥ የወደፊት ራዕይ ተቀምጧል።
01/06/2026
ዛሬ ኢትዮጵያ የዜጎቿን ድምፅ በሰላማዊ እና በዲሞክራሲያዊ ሂደት እያሰማች ነው። በሕዝባዊ አንድነት፣ በተስፋ እና በኃላፊነት መንፈስ ዜጎች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ የሀገራቸውን የወደፊት አቅጣጫ ለመወሰን እየተሳተፉ ነው።
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የዜጎች ተሳትፎ፣ የሕዝብ አንድነት እና ለዲሞክራሲ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ወሳኝ አጋጣሚ ሆኗል። ከወጣቶች እስከ አዛውንቶች፣ ከከተሞች እስከ ገጠራማ አካባቢዎች ድረስ፣ የዜጎች ድምፅ የሀገር ግንባታ ኃይል መሆኑን እያረጋገጠ ነው።
የምርጫ ተሳትፎ የመብት አጠቃቀም ብቻ ሳይሆን ለትውልድ የሚተላለፍ የዜግነት ኃላፊነትም ነው። በአንድነት ስንቆም፣ በሰላም ስንሳተፍ፣ የዲሞክራሲ እሴቶችን ስናጠናክር የበለጠ የተሻለች ኢትዮጵያን እንገነባለን።
የዜጎች ድምፅ ይከበራል፣ ዲሞክራሲ ይጠናከራል፣ ኢትዮጵያም በልጆቿ ተሳትፎ ወደ ፊት ትራመዳለች።
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! 🇪🇹"
#7ኛውሀገራዊምርጫ
#የዜጎችድምፅ
#ዲሞክራሲ
#የአማራክልል
#ሰላማዊምርጫ
01/06/2026
የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች ባሉበት በሰላም እየተካሄደ ነው!
ሰላም ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ድምጹን እየሰጠ ሲሆን፣ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ የሚገኘውን የድምፅ አሰጣጥ ሂደት እየተመለከቱ ነው።
በምርጫ ክልል የተለያዩ ጣቢያዎች ማሕበረሰቡ ከማለዳው ጀምሮ ድምጹን እየሰጠ ይገኛል።
#7ተኛውሀገራዊምርጫ
#የአማራሕዝብፅናት
#ዲሞክራሲበተግባር
#ምርጫ2018
#ኢትዮጵያ
"Qophii uummanni keenya sirna ofii tumachuu, uummachuu, sirna ofii dhaabbachuuf qabu gaafan ani argu, kan filatu caalaa, warra filatamuufan yaadda'a"
Ministira Muummee Abiyyi Ahimad (PhD)
የስልጣን ምንጭ ህዝብ እንደሆነ በተግባር እየታየ ነው
ኢትዮጵያ ትመርጣለች! ሰላምን ትመርጣለች፣ አንድነትን ትመርጣለች፣ እድገትን ትመርጣለች። የሕዝቧ ድምፅ የነገ ብርሃን ይሆናል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
01/06/2026
Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed (PhD) Casts his Vote in Bashasha Town
Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) is a candidate contesting for a seat in the House of Peoples' Representatives.
01/06/2026
Abbichuun Bashaashaatti filachaa jira!
Bashaashaatti seenaatu taasifamaa jira. MM keenya Dr Abiyyi Ahimad Bashaashaatti filannoo gaggeessan. Akkuma uummataa ganama barii Bashaashaa ga'uun demokiraasummaa isaanii muldhisan demokiraasiin dagaaguu isaaf Bashaashaatu ragaadha.
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው ❗
01/06/2026
The African Union Election Observation Mission monitored the opening of Ethiopia's 7th General Election this morning as voting commenced across the country.
The mission, led by former Kenyan President Uhuru Kenyatta, observed the opening procedures at one of the polling stations, assessing the preparedness of election officials and the conduct of the voting process.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa