Men addis

Men addis

Share

የመንግስት እና ህዝብ የመረጃ ግኑኝነትን ማቀላጠፍ፤ተአማኝነትና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ማድረስ ዋንኛ አላማችን ነው

Photos from Men addis's post 09/05/2026

💰 በ 500 ብር ብቻ
💰 3 ፎቶ እና ከዛ በላይ ለሚያሰሩ በ 300 ብር ብቻ
📸 ከጊዜ ብዛት ያረጀ እና ቆየት ያለ ፎቶዎን ወደ ከፍተኛ ጥራት ያለው ፎቶ እንቀይርሎት
✨ጥርት ፍክት አርገን የድሮ ሳይሆን አሁን ባለው የመጨረሻ የcamera
ቴክኖሎጂ የተነሳ አስመስለን መልሰን እንልክሎታለን
💎 በከለር እና በ Black & White አማራጭ
💬 ፎቶዎን ይላኩልን በአጭር ሰዐት ውስጥ ሰርተን እንልክሎታለን
📞 ለተጨማሪ መረጃ በ 0922482005 ይደውሉልን

20/02/2026

አጎራፎቢያ (Agoraphobia)

​ይህ በጣም ከባዱ የፎቢያ አይነት ሲሆን፣ "ለማምለጥ አስቸጋሪ የሆኑ ቦታዎችን" መፍራት ነው።

​ባህሪው፦ ብዙ ሰው ያለበት ቦታ፣ ገበያ፣ ወይም ከቤት መውጣት ራሱ ያስፈራቸዋል። "ድንገት ድንጋጤ (Panic attack) ቢመጣብኝ የሚረዳኝ የለም" ብለው ይሰጋሉ

18/02/2026

በዓለማችን ከፍተኛው ተራራ በሆነው ኤቨረስት ላይ ከ200 በላይ የሚሆኑ የሞቱ ሰዎች አስከሬን ይገኛል። ቅዝቃዜው ከፍተኛ ስለሆነ አስከሬኖቹ ሳይበሰብሱ ለብዙ ዓመታት ይቆያሉ። የሚገርመው ደግሞ፣ ተራራውን የሚወጡ ሰዎች መንገዱን ለማወቅ እነዚህን አስከሬኖች እንደ ምልክት ይጠቀሙባቸዋል።

ለምሳሌ ኤቨረስትን እየወጣህ እያለ ከጎንህ ያለው ሰውዬ "አረንጓዴ ጫማ ያደረገው አስከሬን ጋር ስትደርስ ወደ ግራ ታጠፍ" ሊልህ ይችላል።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa