Apollo ICT solution plc.

Apollo  ICT solution  plc.

Share

Apollo is a giant ICT solution partner. Contact Us via 0930074714, 0913646567 email . [email protected]

Home - Home 13/08/2022

🌐ዌብ ሳይት ይፈልጋሉ?
💻 Do You Want a Website?

GRAB THIS OPPORTUNITY NOW.....
if you are cool you get a free logo!

call or text: +251 930074714
+251 935420040

👉BUSINESS WEBSITES
👉E-COMMERCE
👉E-LEARNING
👉COMPANY PORTFOLIOS

www.apollotechplc.com





#ዌብሳይት
#ድህረገጽዲዛይን

Home - Home Welcome To Apollo Tech PIC Your Challenges Are Our Solutions Gech In Touch Our Company Since its establishment in 2018, Apollo Tech has strived to be the nation’s leading IT Company and through the years it has worked as the main enterprise solutions provider in Ethiopia. It provide the best produ...

01/07/2022

ለቢዝነሶ ወይም ለግሎ ዌብሳይት ይፈልጋሉ?
አፖሎ ቴክ እንሰኛለን። ደረጃውን የጠበቀ ዌብሳይት ዲዛይን አድርገን + ከSEO (ጉግል ላይ ዌብሳይቱ በቀላሉ እንዲገኝ የማድረግ ጥበብ) ጋር በአጭር ጊዜ ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ እናስረክባለን።
አሁኑኑ ደዉለዉ ቀጠሮ ያስይዙ 📞0930074714/ 0911265653
ከኛ ጋር ሲሰሩ የሚያገኙዋቸዉ ጥቅሞች

✔ የአንድ አመት ዌብ ሆስቲንግ
✔ ሙሉ በሙሉ ዲዛይን የተደረገ ዌብሳይት
✔ እስከፈለጉት ድረስ የድርጅቶ ኢሜል አድሬስ ለእርሶ እና ለሰራተኞቾ Examples [email protected]

አሁኑኑ ደዉለዉ የድርጅቶን ዌብሳይት ያስጀምሩ 📞0930074714 / 0911265653

08/08/2020

ቴንደር ኢትዮጵያ (TenderEthiopia) የተሰኘ የጨረታ ማስታወቂያዎችን ምቹና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ማግኘት የሚያስችል የንግድ ፖርታል ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ተጀመረ!
አገልግሎቱ ዜጎች ኢንተርኔትን ተጠቅመው የተለያዩ ጨረታዎችን፣ አዳዲስ ማስታወቂያዎችን እና መረጃዎችን በቀጥታ የአንድ መስኮት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
ይህ የጨረታ ፕላትፎርም በአፖሎ ኢንጂነሪንግና ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ፒልሲ የተዘጋጀ ሲሆን፥ በውስጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስር የወጡ ጨረታዎችን፣ አዳዲስ መረጃዎችን እና ሁለገብ የሆኑ የተለያዩ ስርአትን ይዟል።
አሰራሩ ኢትዮጵያ ወደ ዲጅታል ትራንስፎርሜሽን የምታደርገውን ጉዞ ከማሳካት በተጨማሪ የተለያዩ ጨረታዎችን ለማግኘት የሚባክን ወጪ፣ ጊዜ እና ጉልበት በመቀነስ የዘርፉን እንቅስቃሴ ያዘምናል።
የጨረታ ፖርታሉ በተዘጋጀለት ድህረ ገጽ (www.tenderethiopia.com) አማካኝነት የ1 ወር ነጻ የሙከራ ጊዜውን በመጠቀም የተለያዩ ድርጅቶች፣ ንግድ ያላቸው ግልሰቦችም ሆነ በእራሳቸው የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ገብተው መሞከር ይችላሉ፡፡
የጨረታ ፖርታሉ ከተዘጋጀለት ድህረ ገጽም በተጨማሪ ተመዝግበው ለሚጠቀሙ ተመዝጋቢዎቹ በአጭር የጽሁፍ መልዕክት (SMS)፣ በኢሜል እና በቴሌግራም (Telegram) በኩል አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡

For More Information
Telegram: t.me/tenderethio
Phone: 0935420040

www.tenderethiopia.com

12/06/2020

አዲስ ጨረታ

11/06/2020

ለጨረታ ፍላጎትዎ አዲስ ቴንደር አለልዎት።
website :addistendet.net
Phone :0930074714
we work together

graph.facebook.com

16/12/2018

በተመጣጣኝ ዋጋ የአይሲቲ ስራዎችን እንሰራለን፡፡

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addisu Gebeya Sheger Mall
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00