Ethio telecom
Welcome to the official page of the first African telecom operator.
ABOUT US :
We are Africa's pioneering provider of telecom, digital solutions, and lifestyle services. Serving since 1894 with over 86 million customers and 57 million Telebirr users, we are dedicated to enabling digital inclusion and empowering businesses and communities across Ethiopia. OUR MISSION
Simplifying lives and accelerating Ethiopia’s digital transformation and beyond through delivering
31/05/2026
የኩሪፍቱ ትኬቶችን በቴሌብር!
ለሦስት ወራቶች የሚቆይ አስደሳች የውሃ ላይ መዝናኛዎች ለመሳተፍ የሚያስችለንን የመግቢያ ትኬት እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም በቴሌብር እየገዛን ከሰኔ 24 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ክረምቱን ከልጆቻችን ጋር በደስታ እናሳልፍ።
❇️ ለአዋቂ 2,000 ብር፣ ለልጆች 1,000 ብር ብቻ!
*127 # ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንታደም እንዲህ ነን!
30/05/2026
ከዘመን ጋር ይዘምኑ!
ሁሉን በአንድ የያዙትን የዘኔክሰስ ስልኮችን ከዘመን ገበያ ይሸምቱ!
ዘመን ገበያን ለማግኘት፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA
ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ
30/05/2026
የኢንተርኔት ብልሽት ገጥሞዎታል?
ወይስ አዲስ WiFi ማስገባት ይፈልጋሉ?
💡 አገልግሎት ማዕከል ድረስ መሔድና ወረፋ መጠበቅ ቀርቷል!
💁♂️ ሁሉንም ጉዳዮችዎን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በዲጂታል መንገድ ይጨርሱ፤ ክፍያም ካለው በቴሌብር ያከናውኑ።
🔗 አገልግሎቱን ይጀምሩ፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/
30/05/2026
በቴሌብር ስጦታ በሽ ነው!
በቴሌብር ሱፐርአፕ የሞባይል ካርድ ስንሞላ እስከ 35% የሚደርስ ልዩ ስጦታ እናገኛለን።
እስከ መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም በየቀኑ አንዴ በቴሌብር የ100 ብር ካርድ ስንሞላ የ30%፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ የ35% ተጨማሪ አየር ሰዓት በስጦታ እናገኛለን።
ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ: https://bit.ly/telebirr_SuperApp
30/05/2026
🎉🎉 29ኛ ዙር የትዊተር አሸናፊዎች!!
✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!
📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
29/05/2026
🌐✨ የቀን በቀን ኢንተርኔት ጥቅል!
ከመደበኛ ጥቅል ተጨማሪ የ25% ቅናሽ አላቸው።
❇️ 2 ጊ.ባ (በየዕለቱ 512 ሜ.ባ) 90 ብር
❇️ 6 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 170 ብር
❇️ 28 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 850 ብር
አንድ ጊዜ ብቻ በመግዛት፣ በየዕለቱ የመረጡትን የዳታ መጠን ያህል ያለስጋት መጠቀም ይችላሉ።
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!
29/05/2026
የጥንቃቄ መልእክት!
🔐 "የቴሌብር አካውንታችሁን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስራለን!" በማለት ለሚደውሉ አጭበርባሪዎች የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) አያጋሩ!
📞 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
29/05/2026
በኢትዮኮል ወደ ኢትዮጵያ የሚደረግ የድምፅ ጥሪ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላልና ርካሽ ሆኗል!!
📞 ማንኛውንም የኢትዮጵያ የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ መደወል የሚያስችል
💰 በታላቅ ቅናሽ በደቂቃ ከ$0.08 ጀምሮ
🔄 ወደ ኢትዮጵያ መደወል ብቻ ሳይሆን፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ቁጥሮች የሚመጡ ጥሪዎችን በገዙት ፓኬጅ መነሻነት በነፃ መቀበል ይችላሉ።
አገልግሎቱ የጀመረባቸው አገራት 🇺🇸 አሜሪካ 🇨🇦 ካናዳ 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ
መተግበሪያውን ያውርዱ:
App store: https://bit.ly/42Zg6jx
Play store: https://bit.ly/4u12uPu
ከአኗኗርዎ ጋር የሚስማማውን ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ ወይም የ15 ቀናት የድምፅ ፓኬጆችን መርጠው ይጠቀሙ።
29/05/2026
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በአቅራቢያዎ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ በማዘዝ በቅርብ የተጀመሩ አዳዲስ 58 የመረከቢያ ቦታዎች ጨምሮ አቅራቢያዎ በሚገኙ አገልግሎት ማዕከሎቻችን ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
28/05/2026
በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ እስከ 400 ሺህ ብር ይሸለሙ!
የአረፋን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ከባህር ማዶ ለሚላክ ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ ተጨማሪ 11% እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ።
በተጨማሪም 300 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ:-
🛋 አረቢያን መጅሊስ
💻 ላፕቶፕ
📲 ስማርት ስልክ
🐏 የበዓል በግ
🛜 የ6 ወር የብሮድባንድ ክፍያና ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እንዲሁም
💵 የገንዘብ ስጦታ የሚያሸልሙ የዕድል ጨዋታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኛሉ።
🗓 እስከ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Head Quarter Churchill Avenue, Lideta Sub-city, Woreda 10
Addis Ababa
1047