Finfinnee post

Finfinnee post

Share

To deliver up to date information

13/09/2023

ስለ ክብር Dr ጥላሁን ገሰሰ ንጉሴ አስገራሚ እውነታዎች !!
====================================
ክቡር አርቲስት ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ የተወለደው ኦሮሚያ ክልል ወሊሶ አመያ የሚትባል አከባቢ መሆኑና አዲስ አበባ እንደተለወለደ የምነገረውና የተፃፈው መረጃ ስህተት መሆኑ።
ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰ በሁለት ስምና በሦስት የተለያዩ የአባት ስሞች ይጠራ ነበር። ወላጅ አባቱ አያኖ ጉዴታ እና ወላጅ እናቱ ወ/ሮ ጌጤ ጉርሙ ያኢ ይባላሉ።
የመጀመሪያ ስሙ :- ደንደና አያኖ ጉዴታ ከወላጅ አባቱ ያገኘ ሲሆን እናቱ ወ/ሮ ጌጤ ጉርሙ ያኢ ከወላጅ አባቱ ጋር ባለመግባባት ትዳራቸው ሲፈርስ ልጃቸውን ይዘው ወደ ቱሉ ቦሎ በመሄድ ከሌላ ሰው ጋር ትዳር መስርተው መኖር ጀመሩ።
ሁለተኛ ስሙ :- ደንደና አሰፋ ይህን ስም ያገኘው ወላጅ እናቱ ቱሉ ቦሎ ላይ ከአቶ አሰፋ ፊጣ የሚባል ሰው ጋር በትዳር ሲጣመሩ በእንጀራ አባቱ ስም መጠራት ጀመረ። ስለዚህ ስሙ ከደንደና አያኖ ወደ ደንደና አሰፋ ተቀየረ ። 4ኛ ክፍል እስኪያጠናቅቅ ድረስ ደንደና አሰፋ በሚል ስም ይጠራ ነበር።
ቱሉ ቦሎ አከባቢ ጥላሁን ገሰሰ Nickname ያለው ሲሆን ካለው የሙዚቃ ብቃት ተነስተው " Shubbisa " ሹቢሳ በሚል ይጠሩት ነበር።
ሦስተኛ ስም:- ጥላሁን ገሰሰ ንጉሴ ሲሆን ይህን ስም ያገኘው የእንጀራ አባቱ በመሬት ግጭት ከነበሩት ሹማምንት ጋር ተጋጭተው በመጨረሻም በዚህ ምክንያት ሽፍታ ተብሎ በመገደሉ ወላጅ እናቱ ከአመያ ወደ ቱሉ ቦሎ በእድገት ተቀይሮ አስተዳዳሪ ሆኖ የተመደበ ገሰሰ ንጉሴ የተባለ ሰው ጋር በአጋጣሚ ተገናኝተው ችግራቸውን ስታወጋው ቱሉ ቦሎ ላይ ከሚስቱ ወ/ሮ ስመኝ ብዙነህ ጋር በጋራ በከፈቱት ጠጅ ቤት ወ/ሮ ጌጤ ጉርሙና ልጃቸው ደንደና አሰፋ ተቀጥረው እንዲሰሩ ስራ በተሰጣቸው ጊዜ ነው። እናትና ልጅ ሦስት ዓመት ከሰሩ በኃላ ወ/ሮ ጌጤ ጉርሙ ልጃቸው ወደ ትምህርት ቤት እንዲሄድላቸው ለአሰሪያቸው አቶ ገሰሰ ንጉሴ ጥያቄ አቅርበው ተቀባይነት ሲያገኝ የደንደና አሰፋ ስም ወደ ጥላሁን ገሰሰ ንጉሴ ተቀይሮ ዳግም ወደ ትምህርት ገበታው ተመልሷል።
በመጨረሻም ጥላሁን ገሰሰ/ደንደና አሰፋ/ደንደና አያኖ እንደ ማንኛውም ኦሮሞ ወጣት በግዳጅ Imperial Bodyguard "IBG" ክቡር ዘበኛ በውትድርና በኃላም በድምፃዊነት ያገለገለ ሲሆን ከ 12 ዓመት በኃላ በድምፃዊነት የሀገር ፍቅር ቲያትር መቀላቀል ችሏል።
እውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም !
ታሪክን የኃሌት !

12/08/2023

ከፈጣሪ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች !!

12/08/2023

The man !
Abiy Ahmed Ali

22/05/2022

ለዘይት ፋብሪካ ብሎ የህዝብ ጉንዘብ የሆነውን ከ 2 ቢሊዮን በላይ ተበድሮ እስካሁን 1 ሊትር ዘይት እንኳን ያላመረተ ማፊያ ገንዘቡን ሽፍታ እያደራጀበት ይገኛል። ለማንኛውም ገቢ ሆኗል !

10/05/2022

57 ህፃናትን፣6 Diasporaና 13 ባለ ትዳሮችን ማን አገተ ?
=====================================
በጉልበቱ ሥራ ሰርቶ መኖር የሚችል ወጣት ተስፋ እያስቆረጡ "ፋኖ" ብሎ ስም በማውጣት ዘራፍና ሌባ ቀማኛ እንዲሆን ያደረጉና አሁንም ከድርጊታቸው መቆጠብ አልቻሉም። በቅርቡ ብቻ ከጎንደር አከባቢ 57 ህፃናት ከወላጆቻቸው ገንዘብ ለመቀበል ታግተዋል። አገራቸውን ለማየት የመጡ 6 Diaspora ለገንዘብ ተብሎ ታግተዋል። ታግተው የተደፈሩ ባለትዳር ሴቶች ቁጥር 13 ደርሷል። ታዲያ ይህ የወንበዴ ቡድን አቅም ከፈጠረ የጎንደርን ምስክን ለፍቶ አዳሪ ህዝብ ማን ከዚህ ቡድን ማን ያጥለዋል ? አሰልጣኙና የነፍስ አባት ነው !!!

10/05/2022

-Balderas መመስገን አለበት !
እነዛ #በኢትዮጵያ ስም እየማሉ ለአንድ ብሔርና ኃይማኖት ዘብ የቆሙት አባይ ማዶ ያሉ ቆሞ ቀሮችን አስተሳሰብና ጥላቻ በግልፅ አሳይቶናል። ሌላው ይህ ሰው በዚህ ሽባ አስተሳሰቡ "ኢትዮጵያን" ለመምራት መፈለጉ ራሱ ለህዝቡ ያለውን ንቀት ያሳያል።
አይ °°°°°° ወፎፌው ስንት አየሁ !

04/04/2022

#ቄሮ ጅማ ነገዎ ኩሩ አቶ ብርሃኑን 25cm አካባቢ ይበልጠዋል ።
#ሌላ ሎጋ ካላችሁ አምጥታችሁ አወዳድሩ !

03/04/2022

እኛ ኢትዮጵያኖች የጋራ ታሪክ አለን ወይ? አንብቡት
በ1931 በወጣው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህገመንግስት ምዕራፍ 1 መጀመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ መሬት ከወሰን እስከ ወሰን በመሉ የንጉሠ ነገስት መንግስት ነው።
ምዕራፍ ሶስት ደግሞ ከሰለሞን ዘር ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘር ውጭ ስልጣኑ እንዳይወጣ በህግ ተወስኑዋል።
ምዕራፍ አራት ደግሞ የንጉሱ ነገስቱ ዙፋን ለንጉሰ ነገስታቱ ልጆች ይተላለፋል።
ባሻዩ ኢትዮጵያ የጋራ ታሪክ አላት የምትሉን ይህንን ተረት ተረት ነው እንዴ?
ባላምባራስ ነጋሽ Negash Qemant

03/04/2022

ያሬድ ሙዚቃ ቤት ልፈርስ ነው ? አንብቡት
====================
በጨፌ አራራ እየተገነባ ካላዉ የአኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሕንፃ ጋር በተገናኛ የያሬድ ሙዝቃ ትምህርት ቤት ልፈርስ ነዉ ተብሎ የሚናፈሳዉ ወሬ ሐሰት መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። የሐሰት ወሬ ማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 1185/2012 መሰረት የሚያስጠይቅ መሆኑ መታወቅ አለበት።

Photos from Finfinnee post's post 29/03/2022

አስለቃሽ ፓርቲ-ባልድ ራስ
•••••••••••••••••••••••••

28/03/2022

መንግስት:- ሥራ ሳይሰራ አካኪ ዘራፍ፣ሽለላ፣ቀረርቶ ምን ይጠቅማል ?
ቧ°°°° ያለው :- ባህላችን ነው !

28/03/2022

ኢትዮጵያ ለስለላ የተላኩ 4 ግብፃውያን ወደ ዘብጥያ ወረዱ።

ኢትዮጵያ ለስለላ ተልከው 4 አመት ሙሉ ያለምንም ስኬት የኖሩት የግብፅ የስላላ ድርጅት ሰራተኞች ሁሉም በሚባል መልኩ አዲስ አበባ ውስጥ ትዳር መመስረታቸው ከተሰማ ቡኋላ በስለላ ድርጅቱ መሪ ወደ ግብፅ ተጠርው ምርመራ ሲደረግባቸው ቆይቶ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው ወደ ዘብጥያ ወርደዋል። የስለላ ድርጅቱ ውስጥ የሚሰራን አንድ ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገን ባለሙያን ምንጭ ጠቅሶ የግብፁ ሸርቅ ታየምስ መፅሔት ነው።

የስለላ ድርጅቱ በታሰሩት ግብፃውያን ዙሪያ ማብራሪያ ይሰጣል ተብሎ ቢጠበቅም፣ በራሱ የፌስቡክ ገፅ ላይ ባሰፈረው ፁሁፍ
አዲስ አበባ በሚገኘው የግብፅ ኢምባሲ ውስጥ ሲሰሩ የኖሩ እንደነበር እንጅ ሰላይ መሆናቸውን ሳይናገር በድፍን ቋንቋ
የሀገርን ሀብት ያላግባብ ተጠቅመዋል ብሎ እንዳሰራቸው የድርጅቱ የኮሚኒኬሽን ሀላፊ አሳውቀዋል።

አል አለሚ ጋዜጣ ግን ግለሰቦች አንቱ የተባሉ አነፍናፊ ሰላይ መሆናቸውን መረጃው አለኝ ብሏል። እንደ አል አለሚ ጃ
ጋዜጣ ከሆነ ግለሰቦች በቤንሻንጉል ክልል የሚንቀሳቀሰውን የጉምዝ ሸማቂ ቡድን ጋር ግንኙነት እንዳላቸውና አባስ ሽኩር የተባለው ሰላይ አራት የኢትዮጵያን ቋንቋዎች አቀላጥፎ የሚናገር ራሱን ደቡብ ሱዳናዊ ዜጋ አድርጎ የሚያሳውቅ ሀሰተኛ የደቡቡ ሱዳን ፓስፖርት ይዞ አዲስ አበባ ውስጥ ይኖር እንደነበር ዘግቧል።

ሱሌማን አብደላ

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa