Natnaelmemory
Welcome to NatnaelMemory
NatnaelMemory is a learning space dedicated to human consciousness, creative thinking, memory mastery, and mindful use of technology.
This page explores how the mind works, how ideas are formed, and how we can think, learn, and This page is dedicated to science, technology and human consciousness.
03/04/2026
03/04/2026
የእንግሊዝኛ ቋንቋ በቀላሉ ይቻሉ
-ለነጋዴዎች ፣ ውጭ አገር ለሚሄዱ በተለየ መልኩ ተዘጋጅትዋል
-ስራን ለማካሄድ ሚጠቅም የእንግሊዝኛ ክህሎት (Business English፡ interview, presentation, meeting and writing )
-TOFEL, SAT, GRE ዝግጅት የሚሆን ፈተናዎች እናዝጋጃለን
-የአእምሮን አሠራር ግምት ውስጥ ያስገባ የማስተማርያ ስልት ስለምንከተል ከተለምዶአዊው የማስተማር ስልት በተለየ መልኩ በራስዎ ላይ ፈጣን ለውጥ እንዲያመጡ ያደርጎታል (ቋንቋውን መጠቀም እንዲችሉ ያደርጎታል)
-ቋንቋን በማስተማር ዓለም አቀፍ እውቅና ካለው ተቋም ጋር በአጋርነት ስለምንሰራ ደረጃቸውን አና ወቅታቸውን የጠበቁ የመማሪያ ማቴሪያሎችንና ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን ለተማሪዎቻችን እንሰጣለን:: ሥልጠናው የሚሰጠው ኦንልን በዙም (Zoom) ይሰጣል::
በተጨማርምሪ የሚማሩትን ትምህርት ሪከርድ አርገው በፈለጉት ሰዓት መከለስ ስለሚችሉ ስልጠናችንን ተመራጭ ያደርገዋል::
የስልጠና ሰዓት ከጠዋት 2 ሰዓት አስከማታ 3 ሰዓት በሚመችዎት ሰዓት ላይ ይመዝገቡ
በኦንላይን ለመመዝገብ በኮመንት ላይ ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
ስልክ 0911 42 53 00
03/04/2026
ለልጆችዎ እውነተኛ ለውጥ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ እርሰዎን (ወላጆችን) ሙሉ ለሙሉ የሚያሳትፍ አስተሳሰብ እና ባህሪን የሚቀይር ስልጠና አዘጋጅተናል።
አሁን ላይ የሶሻል ሚዲያ እና የጌም አዲክሽን ከልክ በላይ በተስፋፋበት ዘመን ልጆችም የዚህ ስለባ መሆናቸው ይታወቃል። ልጆች ከዚህ ሱስ ወጥተው ራሳቸውን የሚያውቁ እና ራሳቸውን የሚያዙ ሆነው አንብበው የመረዳት እና የማስታወስ ችሎታቸውን እንዲሁም የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩና በየደረጃቸው የሚሰጣቸውን ሀላፊነት በሚገባ እንዲወጡ የሚያደርግ ስልጠና (mind coaching ) አዘጋጅተናል። ይህ ስልጠና ቤተሰብን ያማከለ የአስተሳሰብ ለውጥ ስልጠና ይባላል ። (Family oriented mind training)
ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን (ZOOM) የሚሰጥ ሲሆን ፤ በሦስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኩራል 👇
1. Consciousness
2. Memory art & Mind mapping
3. Creative thinking
ስለስልጠናዉ በግልጽ ለመረዳት ዘወትር ማክሰኞ ሐሙስ እና አርብ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ኘሬዘንቴሽን አዘጋጅተናል ። የዙም ሊንኩን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ ።👇
https://support.natnaelmemory.com/index.php?a=add
ስልክ 0911425300
03/04/2026
Natnael-Memory 20+ years of mind coaching experience.
አዲስ ስልጠና ለስራ ፈጣሪ ወጣቶች እና ድርጅት ላላቸው ነገር ግን ስራቸውን በአዲስ ፈጠራ (Business Innovation) ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሽጋገር ለሚፈልጉ ሁሉ :: ከሃያ አመት በላይ በአይምሮ ስልጠና ላይ በመስራት የሚታወቀው ናትናኤል ሚሞሪ በረጅም ጊዜ ዝግጅትና ምርምር በመታገዝ አዲስ ስልጠና ለህብረሰቡ እያበረከተ ይገኛል። የስልጠናው መጠሪያ ኮንሽየስነስ ኢንጂነሪንግ (Consciousness Engineering) ሲሆን ::
ሥልጠናው የሚያካትታቸው ዋና ዋና እርዕሰች yemiketlut nachew
Consciousness
Problem Solving
Lateral Thinking
Design Thinking
Blue Ocean Business Strategy
Business Model Canvas
ስልጠናው በዙም (zoom) ኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል
ነፃ የሙከራ ስልጠና ዘወትር ዕሮብ እና አርብ ማታ ከ 2:00 እስከ 3:30 ። ለነፃ ሙከራው ለመመዝገብ በ 0911425300 ላይ ይደውሉ።
www.natnaelmemory.com
Natnael-Memory : 20+ years of mind coaching experience
18/03/2026
የምስራች አዲስ ነገር!
ከወረቀት ብሮሸር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው እጅግ ርካሽ የሆነ ደንበኞች አገልግሎት እና ምርቶችን በሚረዱት ቋንቋ እየቀያየረ ማስረዳት የሚችል ዲጂታል ብሮሸር አዘጋጅቶሎታል ከተለመደው የወረቀት ብሮሸር የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች
ተደራሽነትን ማረጋገጥ:- በራሪ ወረቀት ህትመት በቁጥር የተገደበ ስለሆነ ለሁሉም ሰው ለማድረስ የማይቻልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል። ዲጂታል ፍላየሩ ግን ምንም አይነት የቁጥር ገደብ ስለሌለው በተለያየ ዘዴ በስልኩ በሶሻል ሚዲያ እንዲደርስ ማድረግ ይቻላል።
በማንኛውም ሰዓት ፅሁፉን አዲት ማድረግ ወይም ተጨማሪ ሃሳብ መጨመር መቻሉ።
እንጊሊዘኛን ጨምሮ በአማርኛ በኦሮምኛ በሶማልኛ እና በትግሪኛ ቋንቋ ማስታወቂያውን እየቀያየሩ ማንበብ መቻል። ይህም ሁሉም ደንበኞች የቋንቋ ገደብ ሳይኖር ምርት እና አገልግሎቶን መረዳት ይችላሉ።
የዲጂታል ብሮሸሩን ሊንክ በቀላሉ በ SMS ማጋራት መቻሉ።
የለቀቁት ማስታወቂያ ሰው ጋር በትክክል መድረሱን ማወቂያ መንገድ መኖሩ
ለምሳሌ: ብሮሸሩ ስንት ጊዜ አንደታየ
ስንት አዲስ ሰዎች ጋር አንደደረሰ ከዳሽቦርዱ ላይ መከታተል ይችላሉ።
ከዳሽቦርዱ ላይ ሆነው ዲጂታል ብሮሸሩን አንብቦ ስንት ሰው እንደደወለ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ሰዎች ለምርቶ እና አገልግሎቶ ያላቸውን ስሜት መረዳት ማለትም ዳሽቦርዱ ላይ ሆነው ምርቶንና አገልግሎቶን ምን ያህል ሰዎች አንደወደዱት መረጃ ማግኝት ይችላሉ።
07/03/2026
Call 0911425300
02/02/2026
call 091 142 5300
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
K/W: 4 Bole: Subcity
Addis Ababa