YESUF APP

YESUF APP

Share

በዚህ ፔጅ አዳዲስ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችና እንደዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖች አጠቃቀም የምናቀርብበት የፌስቡክ ገፃችን ነው Follow በማድረግ ይከታተሉ

21/05/2026

ብሬክስ ነብሱ ልትወጣ ነበር😡

14/05/2026

Fake friend

18/04/2026

ፈጣሪ ይጠብቀን እንዲህም አለ ሞባይል ስልክ እየተጠቀሙ ሲጓዙ ያጋጠማቸውን ተመልከቱ ጥንቃቄ ማድረግ ለራስ ነው

17/02/2026

ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ረመዳን ሙባረክ

16/01/2026

ታዋቂው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ለአርቲስት ነጻነት ቤተሰቦች፣ ወዳጆች እና አድናቂዎች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

Photos from YESUF APP's post 20/11/2025

ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ

በአዲስ አበባ ከተማ በሾላ ገበያ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ።

ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ከሰላም ፀጥታ ፅ/ቤት እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ በጋራ በመሆን ባደረገዉ ድንገተኛ ኦኘሬሽን ነው።

በተደረገው ክትትልና የተቀናጀ ኦፕሬሽን ግለሰቦቹ የሞቱ ዶሮዎችን በማረድ እና በማሸግ ለተለያዩ ሱቆችና ሆቴሎች ለማከፋፈል ሲዘጋጁ በነበረበት ሁኔታ መያዛቸው ተጠቁሟል።

በዚህም የታሸገ ዶሮ በቁጥር መቶ 100 ተበልቶ ለመታሸግ የተዘጋጀ አርባ ሁለት 42 መያዝ መቻሉን ከባለሥልጣኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

================
ምንጭ:–የአዲስ ስታንዳርድ

10/11/2025

ማን እንደ እናት እናትጋ እውነተኛ ፍቅር ታገኛለህ እናትጋ ዘልአለም የማይጠገብና የማይረሳ ደስታ ታገኛለህ እናት ማለት የምንግዜም የደስታችን ምንጭ ናት, እናት ማለት ህይወትህ ማለት ናት እስቲ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅ ራሴንም ጨምሮ ከእናቶቻችን ራቅ ብለን ተለይተን የምንኖር ሰዎች እናቶቻችንጋ በቀን ስንቴ እንደውላለን?
ለሚስት ወይም ለፍቅረኛ ወይም ለምንወደው ሰው ስንቴ ነው በቀን ደውለን የምናወራው?
ራሳችንን መዋሸት አያስፈልግም መልሱ ሁላችንን በደንብ እናውቀዋለን የፈለገ ሰው በዚች ምድር ቢቀርብህ ቢወድህ ከልቡ እንኳን ታማኝ ቢሆንልህ የእናት ያክል ማንም አታገኝም ማንም ያ የወደደህና የቀረበህ ሰው አንድ ቀን ግዜና ቦታ እንደሚቀይረው አትርሳ እናት ግን ሁሉም ነገር ለልጄ ብላ ህይወቷንም አሳልፋ ትሰጣለች ታድያ. በሁሉም ነገር እናትህን እናትሽን አስቀድሚ አዎ እናትህን አስቀድም የዘላለም ደስታ የሚገኘው እናትጋ ብቻ ነው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤

Photos from YESUF APP's post 03/11/2025

ፈጣሪ ከስደትና መከራ በቃችሁ ይበለን ይህ የምታዩት ምስል የመን የሚገኙት ኢትዮጵያውያ ሳውዲ ለመግባት ነው

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
1000