Firezer Negash Turra

Firezer Negash Turra

Share

Relationship Status:
Married with

Political Views:

Religious Views:

29/02/2024

በውጭና በአገር ውስጥ ያላችሁ …… !
ለብሔሬ ብሎም ለሀገሬ እታገላለሁ የሚል ቡድን ከመንግስት ጎን የሆኑትን ግደሉ እያሉ ፎቶና አድራሻ ፌስቡክ ላይ መለጠፍ ምን ይሉታል በተለይ የቤት እመቤት ሴቶችን መግደል ምን ማለት ነው መንግስት የሃሳብ፣ የመደራጀት፣ የመሰብሰብ፣ የመናገርና የመጻፍ መብትን ነፍጎ ብሔሬን ደጨፈጨፈ እያላችሁ እንደገና እናተ የምትሄዱበት መንገድ የተሸለ ካልሆነ ለምን ሰው ይሞታል ለምን ኢኮኖሚያችን ይወድቃል ለምን ስደትና መፈናቀል ይሆናል፡፡ ለምንስ መምህራንን በንብርክክ እያስኬዱ ተማሪዎቻቸውና ዓለም ፊት ለማዋረድ መሞከር ምን የሚሉት የትግል ስልት ነው እናተ አብዛኛዎቻችሁ በኢአዴግ ጊዜ በተለያየ አደረጃጀትም ቢሆን ባንተዋወቅም አብረን ታግነለዋል፡፡ ብዙ ወገኖቻችን ተሰውተዋል ተሰደዋል እና ያ መስዋትነት የተሸለ አገዛዝ ለማምጣት ነበር፡፡ ትግል ስልት እንደዚ,ህ ግራ የገባ ሳይሆን በግልጽም በህቡም ታወቀ ነበር፡፡ ያን ጊዜ ሕዝብንና ሀገርን አክብረን መሪዎቹን አምርረን ታግለናል፡፡ ታዲያ ያ የፖለቲካ ብስለት የት ገባ ዛሬ እኮ በትምህርትም በእድሜም በብዙ መከራ ውስጥ አልፈን በሁሉም ነገር በስለናል ብዬ በማስብበት ጊዜ በፍጹም ያልጠበኩት የትግል ስልት ስለተጠቀማችሁ ጥያቄ ፈጥሮብኛል፡፡ ስሙኝማ ነገ እንዳላችሁት መጥታችሁ ገዢ እንድትሆኑ እንዴት እንመናችሁ የእናተን ያህል ባላውቅም የትግል ስልታችሁን ፈትሹ……… የመጻፍ መብቴን ተጠቅሜ እንደ አንዲት ተራ ዜጋ ይህን ብያለሁ፡፡ ፍሬዘር

27/02/2024

እድሜዬ እየገፋ በሄደ ቁጥር እንደዚህ አይነት ፎቶዎች እየናፈቁኝ መጡ

25/02/2024
Photos from Firezer Negash Turra's post 23/02/2024
21/02/2024

በጣም ይጨንቃል

21/02/2024

አጭርባሪዎች፣ ውሸታሞች፣ከሃዲዎች፣አስመሳዮች፣ ነጣቂዎች፣ ምን ዓይነት ህሊና ነው ያላችሁ? በነብሳችሁ ተጫወቱ ሁሉም በደጅ ነው!

"ደርግ የሰጠንን ህወኃት ነጥቆናል" / "በትግርኛ መጻፍ አይቻልም ነበር አሉኝ" / ሚኪ ተስፋይ (ፈንቅል) 17/02/2024

https://youtu.be/w8AHaDGXX7I

"ደርግ የሰጠንን ህወኃት ነጥቆናል" / "በትግርኛ መጻፍ አይቻልም ነበር አሉኝ" / ሚኪ ተስፋይ (ፈንቅል) Mob. +251 92 908 3535E-Mail: [email protected] HBSHamer Broadcasting Service and Communication PLC (HBS) is an online media registered from Octobe...

ለስልጣን ያሰፈሰፉት ዲያስፖራዎችን አጋለጡ የአማራ ደም በከንቱ ፈሰሰ Abebe Hailu #FirezerNegash 13/02/2024

https://youtu.be/5b82qJbFu-E?list=UULF9K0-sLNWbIbJEfhcy_Rpqg

ለስልጣን ያሰፈሰፉት ዲያስፖራዎችን አጋለጡ የአማራ ደም በከንቱ ፈሰሰ Abebe Hailu #FirezerNegash •ለስልጣን ያሰፈሰፉት ዲያስፖራዎችን አጋለጡ የአማራ ደም በከንቱ ፈሰሰ Abebe Hailu የድረገፅ Hamereethiopia (under constriction) • የዩቲዩብ | https://www.youtube.c...

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa