Bulcha Page

Bulcha Page

Share

Nu qunnamuu keessaniif Galatomaa

14/06/2026

🇪🇹የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው የሚል ብቻ ላይክ ያድርግ 🇪🇹ሀገርን ማገልገል ክብር ነዉ🇪🇹

12/06/2026

አብቹ

12/06/2026

አብቹ ጀግናችን💪🇪🇹💪

12/06/2026

Dhaloonni Galaana Diimaa deebisu eebbifamaa jira

05/06/2026

🇪🇹የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው የሚል ብቻ ላይክ ያድርግ 🇪🇹ሀገርን ማገልገል ክብር ነዉ🇪🇹 #ሼር

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 19/05/2026
18/05/2026

ብልፅግና ይምራን የምትሉ ብቻ 1 ቁጥር ፃፉ‼️
ለአገር ሉዓላዊነት መከበር ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ‼️

15/05/2026

✨ "ውበት በጀግንነት፣ ጥንካሬ በሴትነት!" ✨

​የኢትዮጵያዊነት መልክ፣ የጥንካሬና የሀገር ፍቅር መገለጫ። ሰላማችን አስተማማኝ የሚሆነው እንዲህ ያሉ ቆራጥና ጀግና ልጆች ሲኖሩን ነው። ለሀገራቸው ክብርና አንድነት ዋጋ ለሚከፍሉ የሰራዊታችን አባላት በሙሉ ክብርና ምስጋና ይሁን! 🙏💚

​ #ክብርለሰራዊታችን #የኢትዮጵያሴቶች #ውበትእናጥንካሬ

14/05/2026

gara biyya fakkeenyummaatti guddachaa jirti.

Eeyyeen Itoophiyaan biyya fakkeenya badhaadhina fi qaroominatti guddachaa jirtu ta'uun ishee iccitii dirree irraati !!

Dhugaa Addunyaan argee raga bahuu nutu xiqqeessuufi cilee itti dibuu amaleeffate Addunyaan hundi isa argee ifatti dubbacha jira !!

Addunyaan fakkeenyummaa fi seenaa Itoophiyaan qabduu kan amma gama diinagdeen hojjatte akka fakkeenyummaatti irraa dubbachuu eegaltee jirti.

Misoomni koriidarii finfinnee saffisni inni ittiin hojjatame saffisa ifaatii jedhen barreessan mootummota gamtoomanii yoo ibsan.Kun addunyaaf akka fakkeenyummaatti waan ka’e keessaati.Hojiiwwan biroo kan akka ashaaraa magariisaa,qonna qamadii fa’ii kanneen akka fakkeenyummaatti ka’aniidha

Photos from Bulcha Page's post 23/02/2026

ናይል ቀጣናዊ ትብብርን የማጠናከር ግዙፍ አቅም አለው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2018 ( ው.ኢ.ሚ) ናይል ሀገራትን በማስተሳሰር ቀጣናዊ ትብብርን የማጠናከር ግዙፍ አቅም አለው አሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)።

'የናይል ድምጽ፡ በውሃ አስተዳደር ማህበረሰቡን በተለይም ወጣቶችና ሴቶችን ማሳተፍ' በሚል መሪ ሀሳብ የናይል ተፋሰስ ትብብር ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በደቡብ ሱዳን ጁባ ተከብሯል።

ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለናይል ተፋሰስ ዘላቂ ዋስትና የማህበረሰቡን በተለይም የወጣቶችን እና የሴቶችን አቅም በማጎልበት አሳታፊ እና ዘላቂ የውሃ ሀብት አስተዳደር ያስፈልጋል ብለዋል።

ናይል የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ያለው አቅም የንግድ ግንኙነትን ጨምሮ ቀጣናዊ ትስስርን እንደሚያጠናክር ገልጸዋል።

የተፋሰሱ ከፍተኛ የመስኖ ልማት አቅም የምግብ ሉዓላዊነትን እውን ለማድረግ ወሳኝ መሆኑን አንስተው፥ በተባበረ ክንድ ተፋሰሱ ላይ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

በዚህም በቀጣናው በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ድርቅና የጎርፍ አደጋ መቋቋም የሚያስችል አቅም መገንባት ይቻላል ብለዋል።

በተጨማሪም የአየር ንብረት ለውጥ ጫና በተከሰተበት በአሁኑ ወቅት የግብርናውን የዝናብ ጥገኝነት በመቀነስ ዘላቂ ልማትን ማረጋገጥ እንደሚቻል አብራርተዋል።

ናይል ሀገራትን በማስተሳሰር ቀጣናዊ ትብብርን የማጠናከር ግዙፍ አቅም እንዳለው ገልጸው፥ የተጀመረውን ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ብለዋል።

የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ በትብብር ማዕቀፉ መሰረት ውጤት እያመጣ መሆኑን ገልጸው፥ የናይል ቤዚን ኮሚሽን ወደስራ መግባቱን በአብነት አንስተዋል።

ኢትዮጵያ እውን ያደረገችው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀጣናውን ለማስተሳሰር የጎላ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር እየተተገበረ ያለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የተፋሰሱን ሀብት እየጠበቀ እንደሆነ ጠቁመዋል።

በመርሐ ግብሩ ከ48 ቢሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን ገልጸው፥ ከዚህ ውስጥ 18 ነጥብ 7 ቢሊየኑ በአባይ ተፋሰስ ላይ መተከሉን ገልጸዋል።

ይህም 40 በመቶ ድርሻ እንዳለው ጠቅሰው፥ ኢትዮጵያb በአባይ ተፋሰስ ውሃውን መጠቀም ብቻ ሳይሆን የመንከባከብ ስራም እየሠራች መሆኑን ያሳያል ብለዋል።

" — (ዶ/ር)
​ #ኢትዮጵያ #አባይ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa