Soloda Bus

Soloda Bus

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Soloda Bus, Transportation Service, Addis Ababa.

29/03/2025

ወደ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉልን ወይም የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽናችን በማውረድ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ

29/03/2025

አውቶብሶቻችን በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ ተገጥሞለታል፣ ለማንበቢያ ሆነ በፍላጎትዎ የሚቀይሩት መብራት እና ፣የራስዎትን ሙቀት ማመጣጠኛ ኤሲ/ ያለው ምቹ የሆነ ለመድሃኒት እና በቅዝቃዜ መያዝ ለሚሹ ቁሶች የሚውል ፍሪጅን ያካተተ፣ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ያለው ዋይፋይ ኢንተርኔት አገልግሎት የተገጠመለት ፣ ሊዝናኑባቸው የሚቸሉ የቴሌቪዥን ስክሪኖችን አንዲሁም ትሁት የመስተንገዶ ሰራተኞችን እና ባስ ካፕኔኖቹን ዝግጁ አድርገናል ፡፡

24/03/2025

ጉዞ ወደ መቐለ

እጅግ ዘመናዊ በሆኑ አዳዲስ ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶቻችን የእርስዎን ምቾቶን ለማስጠበቅ

✓ በእያንዳንዱ ወንበር የራስዎትን የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያ

✓ ለማንበቢያ ሆነ በፍላጎቱ የሚቀይሩት መብራት

✓ የራስዎትን ሙቀት ማመጣጠኛ ኤሲ/AC/

😍 ለመድሃኒት እና በቅዝቃዜ መያዝ ለሚሹ ቁሶች የሚውል ፍሪጅን

😍 ፈጣን ዋይ ፋይ /WIFI/

እንዲሁም ሊዝናኑባቸው የሚችሉ የቴሌቪዥን ስክሪኖችን እንዲሁም ትሁት የመስተንግዶ ሰራተኞቹን እና ባስ ካፕቴኖቹን ዝግጁ አድርገን ወደ ሰሜናዊቷ ኮከብ መቐለ ጉዞዎትን ከእኛ ጋር እንዲያደርጉ እንጋብዛለን

24/03/2025
Want your business to be the top-listed Taxi in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address

Addis Ababa