Prolab Techworks
Your trusted partner in protecting data and powering business continuity. Our hard disk drive evaluation and data recovery services are 'warranty-safe'.
Leading Ethiopia in data recovery since 2008, Prolab Techworks Solutions PLC delivers unmatched expertise in restoring lost files, disaster recovery, and enterprise IT solutions. We have been recovering mission critical data when all other conventional methods and experts have failed, since 2006. Professional Hard Disk Drive Data Recovery Services from Hard Disk Drives or any computer data storage
በአንድ ቪዲዮ ምክንያት ስራው ሊበላሽ የነበረበት አጋጣሚ?
ለትልቅ የባንክ ማስተዋወቂያ የተለያዩ footage በመቅረፅ ላይ እያሉ የመጨረሻዎቹ ቪዲዮች ላይ memory full ይላቸዋል በመቀጠልም ሚሞሪውን ይቀይራሉ ነገር ግን edit ሲያደርጉ አንድ ወሳኝ footage corrupt ሆኖባቸው ነበር:: ብዙ አማራጭ ቢጠቀሙም ዳታው ሊገኝ ስላልቻለ በመጨረሻ ሚሞሪውን ይዘውት ወደ እኛ ጋር ይመጣሉ እኛም ቪዲዮውን ሪከቨር አድርገን ልንሰጣቸው ችለናል::
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
🌐http://www.prolabtechwork.com
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
07/03/2026
ኮምፒዩተራቹ በድንገት መስራት ቢያቆም እና መልሶ አልከፍት ቢል ይህ ችግር የstorage device ችግር ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ?
ኮምፒዩተራቹ እየተጠቀማችሁበት suddenly system fail ቢያደርግ እና በውስጡ እጅግ አስፈላጊ መረጃ ካለቹ ስቶሬጅ ዲቫይሱን በማውጣት በቀጥታ ወደ እኛ ጋር ይዘውት ይምጡ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ መረጃዎች ሪከቨር አድርገን መረጃዎችን ከመጥፋት እንታደጋቸዋለን።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
Transcend ብራንድ እንዳልሆነ ያውቃሉ?
የTranscend ሀርድ ዲስክ ተበላሽቶበት ወደ እኛ ጋር የመጣው ደንበኛችን የTranscend ሀርድ ዲስክ ሲገዛው በጣም ጥሩ ብራንድ እንደሆነ እና ለብዙ ጊዜ ሊጠቀምበት እንደሚችል ተነግሮት ነበር ነገር ግን Transcend በራሱ የሀርድ ዲስክ ብራንድ እንዳልሆነ እና በውስጡ በስፋት የሚታወቁት Seagate,WD ወይም HGST ብራንድ እንደሆነ ያለው ከፍተን አሳየነው ከዚህ ቀደም እንደምንለው የሀርድ ዲስክ እድሜን መበላሸትን የሚወስነው የሀርድ ዲስክ ብራንድ ሳይሆን የራሳችን አጠቃቀም እና ጥንቃቄ ነው።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
21/02/2026
የሀርድ ዲስክ health ምን ያህል ማመን አለብን?
አንዳንድ ደንበኞቻችን ሀርድ ድራይቭ health ጥሩ ስለሆነ ብቻ ሙሉ በሙሉ ይተማመኑበታል። ልክ ነው health የሀርድ ዲስኩ ክፍሎች ችግር እንደሌለባቸው እና በትክክል እየሰሩ እንደሆኑ የሚያመላክት indicator ነው። ነገር ግን ስቶሬጅ ዲቫይስ በ physical ችግር ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ችግሮች ሊበላሽ ይችላል። ለምሳሌ
1) በlogical ችግር
2) በfirmway ችግር
3) በምንጠቀምበት ኮምፒዩተር ችግር ጭምር
ሊበላሽ ይችላል ስለዚህ ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት ባክአፕ ማድረግ ይመረጣል። ነገር ግን already ዳታቹ ጠፍቶባችሁ ከሆነ ወደ እኛ ጋር ብቅ ማለት እንዳትረሱ።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
መረጃቹ ጠፍቶ ሳይሆን ተደብቆ ቢሆንስ?
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
የድርጅታችሁን ካሜራ በምን ያህል ጊዜ ትመለከታላቹ? ይህንን ታሪክ እንንገራቹ ...
አንድ ትልቅ ድርጅት ውስጥ ንብረት በመጥፋቱ ምክንያት የደህንነት ካሜራውን ወደኃላ ማየት ነበረባቸው ነገር ግን የደህንነት ካሜራው ሀርድ ዲስክ በሀይል ምክንያት ተበላሽቶ ስለነበር ሙሉ በሙሉ የፈለጉትን ቪዲዮዎች ማየት አልቻሉም ነበር ። ቪዲዮዎቹ እጅግ አስፈላጊ ስለነበሩ ሀርድ ዲስኩን ወደ እኛ ጋር ይዘውት ይመጣሉ እኛም የሁኔታውን አስፈላጊነት በመረዳት በጥንቃቄ ሰርተን መልሰን ልንሰጣቸው ችለናል።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
26/01/2026
ዳታው ከስቶሬጅ ዲቫይሱ በላይ ዋጋ አለው
ላፕቶፕ ሆነ ሀርድ ዲስክ ቢበላሽ ሌላ መግዛት ትችላላቹ
ነገር ግን የቢዝነስ ፋይሎች የቤተሰብ ፎቶዎች ህጋዊ ዶክመንቶችን እና የተለያዩ ማስታወሻዎችን ልንገዛቸው አንችልም። ስለዚህ ዳታችሁን ባክአፕ በማድረግ ጥንቃቄ አድርጉ ነገር ግን በአጋጣሚ መረጃችሁን ማግኘት ካልቻላቹ ወደ እኛ ጋር ብቅ ይበሉ። ከዳታ ጋር የተገናኘ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ መደወል ይችላሉ።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
📞 +251-116-29-25-58 | +251-116-29-25-10 |+251-927-72-71-62
📍 ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምፕሌክስ 1ኛ ፎቅ
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
05/01/2026
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ መልካም የልደት በዐል ይሁንላችሁ።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
🌐http://www.prolabtechwork.com
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
26/12/2025
የጎብኚ ፎቶዎችን የያዘው ሀርድ ዲስክ ምን ገጠመው? አንድ የጉዞ ወኪል የሆነ ድርጅት በጉብኝት ጊዜ ከተለያየ ሀገር የመጡ ጎብኚዎችን ያነሳቸውን ፎቶዎች የያዘው ሀርድ ዲስክ ባልታወቀ ምክንያት corrupt አድርጎ ወደ እኛ ጋር ይዘውት መጡ በውላቸውም መሰረት ፎቶዎቹን ለጎብኚዎቹ መላክ ነበረበት ነገር ግን ያንን ለማድረግ corrupt ያደረጉትን ፎቶዎች ሪከቨር መደረግ ነበረባቸው እኛም ሀርድ ዲስኩን ተቀብለን በጥንቃቄ በመስራት መልሰን ልናስረክባቸው ችለናል።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
ስቶሬጅ ዲቫይስ በምትጠቀሙበት ጊዜ እነዚህን 4 ምልክቶች ካያቹ በፍጥነት ባክ አፕ ማድረግ እንዳትረሱ
1) የመዘግየት ባህሪ ካለው
2) ባልታወቀ ምክንያት ከውስጡ ፋይል እየጠፋ ከሆነ
3) በተደጋጋሚ ፎርማት የሚጠይቅ ከሆነ
4) የተለየ ወይም የሚረብሽ ድምፅ ካለው
በፍጥነት መረጃችሁን ባክ አፕ ማድረግ እንዳትረሱ። ነገር ግን ምልክቱን እያያቹ ተዘናግታቹ እንዲሁም በድንገት ስቶሬጅ ዲቫይሳቹ ከተበላሸ እና መረጃዎቹን ማግኘት ካልቻላቹ ወደ እኛ ጋር ብቅ በሉ።
📞+251116292558 | +251116292510 | +251927727162
📍ገርጂ መብራት ሃይል ፀሐይ ኮምኘሌክስ 1ኛ ፎቅ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Gerji Mebrat Hail TSEHAY Building (between Ahadu Complex And Mag Building) 1st Floor, Office No 102
Addis Ababa
GERJIMEBRATHILE
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 13:00 |