CW Film Connection-CWFC

CW Film Connection-CWFC

Share

CW Film Connection PLC, founded by Cheramlack W. Adem, aims to revolutionize Ethiopian cinema. Join us in elevating Ethiopian films to global recognition. #CW

We offer workshops, production, and distribution services, empowering local talent.

24/09/2025

ንቕ ባር! (ትልቁ በዓል) መስቀል በጉራጌ! ይህ ዶክመንተሪ ፊልም የመስቀል በዓል አከባበር በጉራጌ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረቱ ምንድን ነው የሚለው ጥያቄ በከፊል ይመልሳል። መስቀል በጉራጌ ከመብል እና ከመጠጥ ባለፈ ፉይዳው ምን እንደሆነም ያስረዳል! ሙሉውን ለማየት 👉🏾 https://youtu.be/fuT7PMij1DM?si=3R74v-gmUlRhfyiT ይጫኑ።

ዶክተር ታዬ ዘገየ በኢትዮጵያ ውስጥ የዲሞክራሲ ስራት እንዲመጣ እድሜ ልካቸውን እንደለፉ ይናገራሉ፤ ክፍል ሁለት @ሰዋዊው-መጽሐፍ 17/08/2025

https://youtu.be/K6PbWOQKUxE?si=qv8m6eN7HDsYC5FO

ዶክተር ታዬ ዘገየ በኢትዮጵያ ውስጥ የዲሞክራሲ ስራት እንዲመጣ እድሜ ልካቸውን እንደለፉ ይናገራሉ፤ ክፍል ሁለት @ሰዋዊው-መጽሐፍ ዶክተር ታዬ ዘገየ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ የማይናቅ አስተዋፆ ያደረጉ ሰው ናቸው። በተለይ በኢህአፓ ውስጥ በአመራርነትም ጭምር አገልግለዋል፤ በሃገራችን ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራ....

"ካናዳ ውስጥ የሚገኝ ግዙፉ የእርሻ ምርምር ጣቢያ ውስጥ ነው የምሰራው" ዶክተር ታዬ ዘገየ፤ በእርሻ ምርምር ዘርፍ ረጅም አመት የሰሩ። @ሰዋዊው-መጽሐፍ 10/08/2025

https://youtu.be/JZd-WrOuLDc?si=h_EDhjwR-mS-6xoz

"ካናዳ ውስጥ የሚገኝ ግዙፉ የእርሻ ምርምር ጣቢያ ውስጥ ነው የምሰራው" ዶክተር ታዬ ዘገየ፤ በእርሻ ምርምር ዘርፍ ረጅም አመት የሰሩ። @ሰዋዊው-መጽሐፍ ዶክተር ታዬ ዘገየ በእርሻ ስራ ዘርፍ ወላጆቻቸውን በመርዳት ጀምረው ሃገር ውስጥ ከሚገኘው ጉዙፉ የእርሻ ኮሌጅ አለማያ ዩንቨርስቲ ተመርቀው፤ በውጪው ዓለምም ከሚገኙ ዩንቨርስቲዎች እ.....

"የVFX ባለሙያ እንደ ኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪ 31/05/2025

"የVFX ባለሙያ እንደኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪

"የVFX ባለሙያ እንደ ኳስ ተጫዋች ጡረታው በጊዜ ነው" ራዕይ ፍሬህይወት በሰዋዊው መጽሐፍ ክፍል ፪

Rayi Final 4k 1st Part 24/05/2025

https://youtu.be/37hFS8zfPBI?si=CPBstXREkF7_G2hL

Rayi Final 4k 1st Part ብዙ ሰው VFX ማለት የሆነ የሚፈነዳ ነገር ፊልም ውስጥ ማካከት ብቻ ይመስለዋል። እኔም የመጀመሪያ ስራዬ ሬጅስትራላችን ሲፈነዳ ነበር የሰራሁት። @ሰዋዊው-መጽሐፍ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Jomo Kenyatta Street
Addis Ababa