Youtopia
The New sprit from the land of origins
19/11/2024
የሽርፍራፊ ደቂቃ ተዓምር በታየበት ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 2-1 በማሸነፍ የመጀመርያ ሶስት ነጥብ አሳክቶ ከውድድሩ ተሰናብቷል ።
13/11/2024
𝐌𝐚𝐦𝐞𝐥𝐨𝐝𝐢 𝐒𝐮𝐧𝐝𝐨𝐰𝐧𝐬 𝐬𝐞𝐜𝐮𝐫𝐞𝐝 𝐚 𝐬𝐭𝐫𝐨𝐧𝐠 𝟒-𝟎 𝐯𝐢𝐜𝐭𝐨𝐫𝐲 𝐨𝐯𝐞𝐫 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚'𝐬 𝐂𝐁𝐄 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞𝐢𝐫 𝐬𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩-𝐬𝐭𝐚𝐠𝐞 𝐠𝐚𝐦𝐞 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐂𝐀𝐅 𝐖𝐨𝐦𝐞𝐧'𝐬 𝐂𝐡𝐚𝐦𝐩𝐢𝐨𝐧𝐬 𝐋𝐞𝐚𝐠𝐮𝐞 𝐢𝐧 𝐌𝐨𝐫𝐨𝐜𝐜𝐨.
13/11/2024
𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐𝒑𝒊𝒂'𝒔 𝑪𝑩𝑬 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒇𝒂𝒄𝒆 𝑺𝒐𝒖𝒕𝒉 𝑨𝒇𝒓𝒊𝒄𝒂'𝒔 𝑴𝒂𝒎𝒆𝒍𝒐𝒅𝒊 𝑺𝒖𝒏𝒅𝒐𝒘𝒏𝒔 𝒊𝒏 𝒕𝒉𝒆𝒊𝒓 𝒔𝒆𝒄𝒐𝒏𝒅 𝒈𝒓𝒐𝒖𝒑-𝒔𝒕𝒂𝒈𝒆 𝒈𝒂𝒎𝒆 𝒕𝒐𝒅𝒂𝒚 .
Both teams are looking to bounce back after losing their first matches in the tournament, making this game crucial for advancing to the next round.
12/11/2024
Women's Rising Star nominee | Sembo Almayew - Middle distance ✨
World U20 3000m steeplechase champion 🏆
Olympic fifth place 💪
09/11/2024
ስሙን ከኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ወደ ሊግ አንድ የቀየረው ውድድር የ 2017 ድልድል እና መጫወቻ ቦታ ይፋ ተደርጓል
ሆሳዕና :ሐዋሳ : ሮቤ እና ሶዶ አዘጋጆች ናቸው ።
08/11/2024
Ethiopian national team gears up for crucial matches against Tanzania and the Republic of Congo!
06/11/2024
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ቀጥለው ይውላሉ።
በተደጋጋሚ በማሸነፍ ሊጉን መምራት ችሎ የነበረው እና በደጋፊው ፊት እየተጫወተ የሚገኘው ድሬደዋ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ከሐድያ ሆሳዕና ጋር 10 ሰዓት ሲል የዕለቱን የመጀመርያ ጨዋታ ያደርጋሉ።
ምሽት አንድ ሰዓት ባለፈው ሳምንት ጨዋታ በመቻል ሽንፈትን ያስተናገዱት የዓምና ሻምፕዮኖቹ ንግድ ባንኮች በተደጋጋሚ ሽንፈት አሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል ተብሎ ቢዘገብም አሰልጣኙ 'አለሁ አልተባረርኩም።' ያሉበት ወልዋሎ ጋር ጨዋታውን ያከናውናል ።
05/11/2024
ምሽቱን በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋት ኢትዮጵያ ቡናና ስሁል ሽረ 1- 1 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ።
ስሑል ሽረ በ 27 ተኛው ደቂቃ በፋሲል አስማማው ጎል መምራት ቢጀምርም በ 45 ተኛው ደቂቃ የአንተነህ ተፈራ ጎል ቡና ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።
05/11/2024
ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ በቀደመ ክለቡ ላይ ጎል ባገባበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፋሲል ከነማን 3-2 ማሸነፍ ችሏል
በ 10 ኛ ደቂቃ ጌተነህ ከበደ ባስቆጠራት ጎል መሪ መሆን ችለው የነበረቱ አፄዎቹ ከእረፍት መጠናቀቂያ ላይ እና ከእረፍት እንደተመለሱ በተቆጠረባቸው ግብ መሪነታቸውን ለማስረከብ ተገደዋል ።
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በ 75 ደቂቃ ላይ ከ አስራ ስድስት ከሃምሳ ውጭ ያገኙትን ቅጣት ምት ያሬድ የማነህ ወደ ግብ በመቀየር 3-1 እንዲመሩ ያስቸለች ግብ ቢያስቆጥርም ፋሲል ከነማ በ 2 ደቂቃ ከፋጣኝ ምላሽ በጌታነህ ከበደ መስጠት ችሎ ነበር ።
ሆኖም የጌታነህ ከበደ ጎል ፋሲል ከሽንፈት መታደግ ሳትችል ጨዋታው በኢትዮ ኤሌክትሪክ አሸናፊነት ተጠናቋል።
05/11/2024
የኢትዮጵያ 'አንደኛ ሊግ' ወደ ' ሊግ አንድ ' የስያሜ እና የምስል ለውጥ አድርጎ ይከናወናል።
በሮቤ : ሆሳዕናና አዳማ እንደሚደረግ የታወቀው ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦችን የሚያሳውቅ ነው ።
በየምድቡ አንደኛ የሚወጡ ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊጉ ያድጋሉ ከየምድብ በሚደረገው ውድድር አንደኛ የሚወጡ ክለቦች በቶርናመንት ውድድር በማድረግ አሸናፊው የዋንጫ ተሸላሚ ይሆናል ።
05/11/2024
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከደቂቃዎች በኋላ በሚደረግ ጨዋታ ዛሬ ይቀጥላል ።
____________________________
10:00| ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
01:00| ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሁል ሽረ
____________________________
05/11/2024
በ 33 ሰከንዶች ጎል በተቆጠረበት ጨዋታ ባሕር ዳር ከነማ ሴቶች በአደጉበት ዓመት የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማን አሸንፈዋል ።
ጨዋታው በባሕር ዳር ከነማ 3-0 በሆነ ውጤት ያለቀ ሲሆን በ 3 ደቂቃ ሁለት ጎሎችን ጨዋታው አስተናግዷል ።
የባሕር ዳር ከነማን ጎሎች እመቤት ካሳሁን ሁለት እና ፍቅርተ አንድ ጎል አስቆጥረዋል ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa