Derash
Derash is an integrated bill aggregation platform and accessible to customers through a network of Agents enabling multiple payment modes. gov.
services are using the platform only through one interface to provide payment service for their customers.
04/08/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣
ከአማራ ባንክ እና መካነ-ኢየሱስ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጋር ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሃ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
03/07/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ጨፋ-ሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት እና
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኤፌሶን ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
30/06/2023
Have a nice Friday
26/06/2023
Have a nice Monday
27/04/2023
Have a nice Thursday
27/04/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከንብ ባንክ እና ከሐረር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
16/03/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከቡና ባንክ አ.ማ እና ከዘመሮ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
08/03/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በደብረ ኢሊያስ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፣ በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት፣ እና በባቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተሞቹ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
01/03/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በዳሽን ባንክ እና በቲርቲር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የከተማው ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
24/01/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአዋሽ ባንክ ፣ በሞላሌ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት እና በቲሊሊ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተሞቹን ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የክፍያ አሰባሰብ አገልግሎት ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የእነዚህ ከተሞች ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡፡
24/01/2023
ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፣ በአቢሲኒያ ባንክ እና በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት መካከል ብሔራዊ የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርም ለመጠቀም የሚያስችል የሶስትዮሽ ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡
ስምምነቱ የከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎቱን የክፍያ አሰባሰብ አገልግሎት ለማዘመን የሚያስችል ሲሆን የፍላቂት ገረገራ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ ደንበኞች የውሀ አገልግሎት ክፍያን በአካል ቀርበው ከመክፈል ይልቅ ካሉበት ቦታ በተዘጋጀው ፕላትፎርም በኩል የቀረበውን የመክፍያ አማራጭ እና ሌሎችም ባንኩ ያቀረባቸውን አማራጮች በመጠቀም የውሃ ክፍያቸውን እንዲፈፅሙ በማድረግ አገልግሎት ለመስጠት በመስማማት ተፈራርመዋል፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
251