TelePort
የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶች በቀላሉ ለመጠቀም TelePortን በስልኮ ላይ ይጫኑ
ኢትዮ ቴሌኮም 30 ሚሊዮን ለሚጠጉ ደንበኞቹ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጥ ሲሆን TelePort በ ኢትዮ ቴሌኮም በኩል የምናገኛቸውን አገልግሎቶች በቀላሉ እና በተቀላጠፈ መልኩ እንድናገኝ የሚያስችለን አዸሊኬሽን ነው::
የኢትዮ ቴሌኮምን አገልግሎቶች በቀላሉ ለመጠቀም TelePortን በስልኮ ላይ ይጫኑ
TelePort የሚከተሉትን አገልግሎቶች በቀላሉ ለመጠቀም ያስችላል
1. ከዋንኛ አገልግሎቶች ውስጥ
ቀሪ ሂሳቦን ለማወቅ ; ሂሳቦን ለመሙላት; ሂሳቦን ለማስተላለፍ እና የ መልሰው ይደዉሉልኝ ጥሪ ለማስተላለፍ
2. የድምፅ ጥቅል
3. የጽሁፍ መልእክት
4 የሞባይል ኢንተርኔት
5 CRBT ሙዚቃ
የ CRBT ሙዚቃ አገልግሎት ከስልኮ
12/04/2026
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
11/04/2026
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም አደረስዎ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ
26/03/2026
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት !
የማጭበርበር ሙከራ ወይም ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
20/03/2026
20/03/2026
We are immensely proud to announce that our CEO, Frehiwot Tamiru, has been recognized in the African Business Women in Leadership 2026 list. This honor is a testament to her transformative impact on telecom and digital transformation.
The magazine underscores that under Frehiwot’s visionary leadership, Ethio telecom has evolved from a traditional operator into a powerful engine for digital inclusion and economic growth. Through the strategic ex*****on of the "Next Horizon: Digital and Beyond 2028" roadmap, she isn't simply leading a company-she is architecting the very foundation of Ethiopia’s digital future.
Inspired by her visionary guidance, the entire Ethio telecom family celebrates this milestone and wishes her endless success in every chapter of her remarkable professional legacy.
More: https://bit.ly/4sXkmuP
11/02/2026
የቴሌብር ወኪል መሆን ይፈልጋሉ?
የት እንድሚሄዱ ግራ ተጋተዋል?
እንግዲያዉስ ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ መላ ይዞ ከተፍ ብሏል
መረጃዎችን ከታች ባለዉ ሊንክ ከፍተው ፎርሙን ይሙሉ; ይመዝገቡ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ.
https://kyc.et/
29/12/2025
በሥዕሉ ላይ የድመቶችን ብዛት ስንት ናቸው? ትኩረት ይስጡ እና በጥንቃቄ ይቁጠሩ. መልሱን በትክክል አገኘሁ ብለው ካሰቡ ፖስቱን ያካፍሉ።
How may cats do you see? focus and count carefully. If you think you got the answer correctly share the post
14/10/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Kasanchis Nigist Towers
Addis Ababa
0000