Melat Tesfaye
ካልጠበቃችሁበት ቦታ የመስዋአትን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል።
#ዘፊ....22:1
Who tell me about this picture?
20/05/2026
13/05/2026
የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ወንድችንን እንድንታደግ ዘንድ ቅድስት ቤተክርስትያን ትማጸናለች።
***
በማድረግ ለብዙኃን እንዲደርስ እናድርግ
ይህ ወንድችን ተማሪ መስይ ሓይሉ ተክሉ ይባላል። ገና መኖርን የምጓጓ የ32 ዓመት ወጣት ነው።
ቅድስት ቤተክርስቲያንንም (ቀጭን ጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ቤተክርስቲያን) በሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይነት እያገለገለ ይገኛል።
አሁን ላይ ግን በልብ በሽታ እየተሰቃዬ ከሞት ጋር ግብግብ ፈጥሮ ነገን በተስፋ መዳንን ከአምላኩን እየጠበቀ ይገኛል።
ከእዚህ የልብ ህመም ይድን ዘንድ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቦርድ አሰቸኳይ የቀዶ-ጥገና ህክምና እደሚያስፈልጋት ወስኗል።
ለእዚህም ቀዶህክምና ማስፈጸሚያ ከ560ሺ ብር በላይ ተጠይቋል። እንግዲህ 560 ባለ 1,000 ለጋሽ ምዕመን የእዚህን አገልጋይ ወንድችንን የመታደግ በረከት በእጃችሁ ይዛችዋል። ለጋስያንም "ታምሜ ጠይቀህኛል " የተባለውን የበጎ ፍርድ ተቀባይ ትሆኑ ዘንድ ዕድል ከእጃችሁ አለ። ከ10 ብር ጀምሮ ልገሳ በማድረግ የወንድችንን ህይወት የመታደግ ርብርብ መሳተፍ የወደደ ሰው ከተገኘ ስለእግዚአብሔር ብለን እንማጸናለን።
ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን !!!
***
እነሆ የታካሚ የወድችን የባንክ ቁጥር
CBE 1000599084863
መስይ
*** 2 ቀን ብቻ የምቆይ...
የእንጀራ ገመዳችን ላይ ልብስ ያሰጣችሁ ሰዎች ደርቋል አንሱልን ..😀
Useful expressions
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa