Dawit

Dawit

Share

🤖 Tech news || ⚽ Sport || 🥑 Health tips ||💃fashions || Like, follow & stay tuned!

10/05/2026

Some nights come with a lantern, teaching you to walk through darkness without fear

07/05/2026

ማሳሰቢያ፡ የአርሰናል ደጋፊ በየትኛዉም የነዳጅ ማደያም ሆነ የታክሲ ሰልፍ ላይ ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል ንጉስ አይሰለፍም እየተባለ ነዉ!!
ምን ትላላችሁ?

06/05/2026

Arsenal

05/05/2026
02/05/2026

የዛሬው ይለያል

02/05/2026

9'
Arsi 1:0 Ful

01/05/2026

🥊 ሴዶ በ5 ሚሊዬን ብሩ እደባደባለሁ ካለ በኋላ ሰው እንጂ ጎማ እንዳልሆነ ሲያውቅና ተፋላሚው መልሶ እንድሚመታው ሲገባው ግን 10 ሚሊዬን ብር አድርጉት አላለም😭😂

29/04/2026

በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚሰጥ አሉታዊ አስተያየት በሰው ሕይወት ላይ እንደዛው አሉታዊ ተፅእኖ እንዳለው Boni ማሳያ ነች። እባካችሁ ለሰዎች የምንሰጠውን አስተያየት ደግመን ልንመለከተው ይገባል።
RIP😭😭😭

29/04/2026

እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል። በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚሰጥ አሉታዊ አስተያየት በሰው ሕይወት ላይ እንደዛው አሉታዊ ተፅእኖ አለው። እባካችሁ ለሰዎች የምንሰጠውን አስተያየት ደግመን ልንመለከተው ይገባል።

RIP😭😭

ዜና እረፍት፦ ታዋቂዋ የሶሻል ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ቦኒ (Boni) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

በቲክቶክ እና በፌስቡክ መድረኮች በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ማፍራት የቻለችው ወጣት ቦኒ (Boni) ህይወቷ ማለፉ ተሰማ።

ቦኒ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ስራዎቿ የምትታወቅ ሲሆን፣ በቲክቶክ ከ823 ሺህ በላይ እንዲሁም በፌስቡክ ገጿ ከ298 ሺህ በላይ ተከታዮች ነበሯት።

ወጣቷ ከዚህ ዓለም ከመለየቷ በፊት ባስተላለፈችው የመጨረሻ መልዕክት፤ በህይወት ጉዞዋ ውስጥ የገጠሟትን ተግዳሮቶች በማንሳት ለተከታዮቿ እና ለሚወዷት ሰዎች በሙሉ ስንብቷን ገልጻለች።

በተለይም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰነዘሩ አሉታዊ አስተያየቶች እና የቃላት ጥቃቶች በሰዎች የአእምሮ ጤና ላይ የሚያሳድሩት ጫና ከፍተኛ መሆኑን ይህ ክስተት ዳግም አሳስቧል።

የብዙዎችን ቀልብ የሳበው የመጨረሻ መልዕክቷም፦ "ለሁላችሁም ይቅርታ አድርጌያለሁ፣ እናንተም ይቅር በሉኝ" የሚል ይዘት ነበረው።

ይህ አሳዛኝ ክስተት ሁላችንም በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ላይ እንድንጠነቀቅ እና ለሰዎች የምንሰጠው አስተያየት በህይወታቸው ላይ የሚያመጣውን ለውጥ እንድንገነዘብ ያደርጋል።

ለቤተሰቦቿ፣ ለቅርብ ወዳጆቿ እና ለተከታዮቿ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።

ነፍስ ይማር!

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa