Polygone Properties
Our Vision is to satisfy your property need!
12/05/2025
Seven reasons why you should invest on OVID BOLE BULUBULA CITY.
1,Modern Amenities
2,Community Base
3,Affordable Housing
4,Green Environment
5,Adequate Parking
6,Timely Delivery
7, Vibrant Amenities
Call for our grand sales expo 📞09 04 73 88 73
23/04/2025
ለሀገራችን አዲስ የሆነ እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየተገነባ መሆኑ ተሰምቷል።
የበርካቶችን ቀልብ የሳበው ደሞ ቦታው በመሀል ካዛንቺስና ሽሮሜዳ መሆኑ ነው።
ለግብይት የሚመች፣ የነጋዴና ሸማቹን ምቾት የሚጨምሩ፣ ሲኒማ፣ የልጆች መዝናኛ፣ ዋተር ፓርክ፣ ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣ የተንጣለለ ፓርኪንግ፣ ቨርችዋል ባንኪንግ፣ የ24ሰዓት ሃይልና ውሃ ሁሉም የተሟላ ነው፡፡
ገበያን እያዘመነ ያለው ካቮድ ኮሜርሺያል እየገነባው ያለው ጥንቅቅ ያለ ሞል!!
ግንባታው በስድስት ወራት ይጠናቀቃል… በካዛንቺስና ሽሮሜዳ ቢዝነስ ይደራል፣ ይደምቃል፣
እርስዎም ይፍጠኑ ፣
ዛሬውኑ ሱቅዎን ከካቮድ ኮመርሻል ይግዙ
የቢዝነስ ቁልፉ ጊዜ ነው፣ ፈጥነው ከገዙ 5% ቅናሽ ያገኛሉ !!
ድርብ ስጦታ፣ ሁለተኛ ደስታ
1ሱቅ ሲገዙ 1የሎተሪ ትኬት ይወስዳሉ
5ሚሊየን ብር፣ 2.5ሚሊየን ብር፣ 1ሚሊየን ብር፣ እንዲሁም ከ400ሺህ እስከ 50ሺህ ብር ሽልማት ባለእድል ይሆናሉ
13/04/2025
ታላቅ የምስራች!

ለቢዝነስዎ ዛሬ ይወስኑ
50 % የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
ይደውሉ ☎️ 09 04 73 88 73
09 84 68 94 19
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ!!
09/04/2025
ልዩ የበዓል ቅናሽ ! 🎉
🛍️ በማይታመን ዋጋ የበዓል ቅናሽ ያደረግንባቸውን አዳዲስ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ታሳቢ ተደርገው ዲዛይን የተደረጉ ናቸው ፤ እያንዳንዱ ስፍራ ቅልጥፍ ያሉና ምቹ በመሆናቸው ግርግር ከበዛበት የከተማ ህይወት ወጣ ብሎ ለመኖር ተመራጭ ያደርጋቸዋል፡፡ ሁሉንም ነገሮች ከበሮ ደጃፍ በሚያገኙበት አዲስ የኑሮ ዘይቤን ይቀላቀሉ፡፡
መጠበቅ አያስፈልግም!! ይህ ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!!
ከቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን ዛሬውኑ የሽያጭ ቢሮዎቻችን ይጎብኙን ወይም ይደውሉልን
📞ስልክ ቁጥር : 09 04 73 88 73
08/04/2025
ታላቅ የ በዓል ቅናሽ ከ ኦቪድ ሪል እስቴት 🏰
ከ 5%-10% ከ አጠቃላይ የቤቱ ዋጋ ላይ 🥳
ከመጋቢት 29-ሚያዚያ 28/2017 ብቻ⏰
ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቤት🏤
በተንጣለለው ቦሌ ቡልቡላ አዲስ የመኖሪያ መንደር🏙
ለትውልድ የሚተላለፍ ገፀ-በረከት 👨👩👧👧
ፈጥነው ይደውሉ 📞09 04 73 88 73☎️
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000