Volunteer Students
ዛሬ ነው ቀኑ!!
02/10/2019
ብሩሕ ኢትዮጵያ
(የለውጥ አሻራ)
ወደ እድገትና ብልፅግና የሚደረግ ጉዞ የተቃና ይሆን ዘንድ እውቀት እጅግ አስፈላጊው ስንቅ ነው።
ሀገራችን ላቀደችውና ላለመችው የእድገት ግብ፣ የእውቀት ማእከል በሆነው ትምህርት ቤት የሚገኙ ተማሪዎችን በማነቃቃትና ለታላቅ አላማ በማዘጋጀት ሒደት ላይ ታላቅ ርብርብ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ተቋማችን ብሩሕ ኢትዮጵያም ይህንን አላማ ለመደገፍ በሚል በአዳማ ከተማ የሚገኙ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የመሸለምና የማነቃቃት እቅድ አንግቧል።
በዚህም መሰረት በ8ኛ፣ በ10ኛ እና በ12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የአዳማ ከተማ ምርጥ ተማሪዎች ታላላቅ ኡለሞች፣ ዳኢዎች፣ ወላጆች እና ምሁራን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቋል።
ስለዚህም:–
1. ለ8ኛ ክፍል … 90 እና ከ90 በላይ
2. ለ10ኛ ክፍል … 4 እና ከ4 በላይ
3. ለ12ኛ ክፍል … 450 እና ከ450 በላይ ያመጣችሁ በአዳማ ከተማ እና በአካባቢው የምትገኙ ተማሪዎች ከስር በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ውጤት ስታሳውቁ:–
1. ሙሉ ስም…
2. ፆታ…
3. የት/ት ቤት ስም
4. ውጤት ከማስረጃ ጋር (ፎቶ) እና ትራንስክሪፕት
5. ስልክ ቁጥር
መረጃዎችን በማጠናቀር
በስልክ: #+251911723051
. #+251986584282 #+251953913935
በኢሜይል: .com
.com
በቴሌግራም: #
. #
እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን።
17/09/2019
16/09/2019
ምርኩዝ ላይ መኻደም ባህሪያችን ሆኗል።
ለአባላቶቻችን በሙሉ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን ፣ ሁሌም የምንኮራባቸው ምርጥ አባላቶች።
ወደፊት የምርኩዝ ቤተሰቦችን ለመኻደም መቀነታችንን አጥብቀናል።
14/09/2019
በጥሩ ሁኔታ ተንከባክበን ልናስተናግዳቹህ ተዘጋጅተናል
የቀረ……
ቀረበት
03/09/2019
ሰብሰብ ብለን………… ጎራ እንላለን
28/08/2019
የበኩላችንን እያበረከትን እንገኛለን
24/08/2019
እኛም ከአንብብ ጋር ለጋሼ አቶ ተሾመ ብርሀኑ የአቅማችንን አበርክተናል።
እናመሰግናለን
22/08/2019
ኮራንባቹህ…
ኡፍፍፍፍፍፋህ
Alf a.lillah
17/08/2019
ኮናባ የአለም ቅርስ😍
አይን አብራዎቹ😍
የኸሚስን ምሽት በማዘጋጃ
ከቀኑ 11 ሰዐት ጀምሮ
ነሀሴ 16 ብርቅዬዎቹ የእንብብ ትውልድ አባላት 2 ድንቅ መፅሀፎችን ለማስመረቅ ዝግጅታቸውን አሰናድተው እኛን እየጠበቁ ነው።
መግቢያ ካርዱን ፔጃችን ላይ ባለው ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa