Prophet Jossy

Prophet Jossy

Share

It is all about Jesus!

25/06/2026

ድሬደዋ ገብተናል
የአውልያ ቤት ቆይታዬና የወላጅ እናቴ ምስክርነት ህፃናት እንዲያዩት አይመከርም አደራችሁን ሼር በማድረግ ትውልድን እንታደግበት

24/06/2026
23/06/2026

በጥይት የተመታው የሙሉ ወንጌሉ አገልጋይ መጨረሻ
የነቢያት መንፈስ ባይኖር ምን እንሆን ነበር

23/06/2026

አመፅ ከሌለ ነፃነት የለም?
ባሪያ ሊያደርግህ በወጣው ክፉ መንፈስ ላይ አምፅበት
የሰው ልጅ በገዛ ፍቃዱ ባርነትን የመረጠ አሳዛኝ ፍጡር ነው:እንደ አንበሳ ሊኖር ተጠርቶ እንደ ውሻ መኖርን ምርጫው ያደረገ ከንቱ ፍጥረት ሆነ?ባርነትን መርጦ የኖረ ኑሮው የውሻ ሞቱም ርካሽ ነው:: እንቢ በል አይገዛህም?ት ኢሳ 52:1

22/06/2026

በጥይት የተመታው አገልጋይ መጨረሻ
1000127209824 CBE Yosefe Kidane
0902987373 0921147445

22/06/2026

ድሮ ድሮ የፈለገ ነገር ቢፈጠር ከትራንስፖርት ሆነ ከምበላውም ምግብ ላይ ቀንሼም ቢሆን በወር አንድ መፅሀፍ እገዛ ነበር ያም ብቻ ሳይሆን በወር ውስጥ ሁለት መጻፍ ታክሲም ይሁን ባስ ላይ ባገኘውት አጋጣሚ እድሉን ተጠቅሜ መጻፍ አነብ ነበር: አሁን ግን አይደለም መጻፍ ልገዛ ያነበብኩትን መጻፍ እንክዋን ማስታወስ አቅቶኛል: ምን ያህል ሾርት ሚሞሪ ውስጥ እንደገባው አላቅም :: የሆነ ቀን ካለኝ ጊዜ ላይ አጣብቤ አነባለው ያልኩትን መጻፍ እንክዋን ላነበው ይቅርና የት እንዳለ እንካን በአግባቡ አላስታውስም ::ይህ ሁሉ ግን የተፈጠረው ቲክ ቶክ የሚባል በሽታ እንደ ሃገር ከመጣ ቡሃላ እንደሆነ ከረፈደም ቡሃላ ቢሆን ገብቶኛል:: ወገኖቼ አይናችንን ከቲክቶክ ላይ አንስተን መፅሐፍ ላይ እናተኩር እላለው::
እናንተስ ምን ገጠማቹ ??ኮሜት ላይ አስቀምጡልኝ

21/06/2026

በዚ አገራዊ መልዕክት አማካኝነት ነው እኔን መግደል የፈለጉት

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole
Addis Ababa