Selfe strength

Selfe strength

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Selfe strength, Design & Fashion, Addis Ababa.

Photos 07/08/2018

ድንጋይ እራስ፤ ለወከለው ህዝብ ሳይሆን ልሱና ለድርጅቱ የሚጨነቅ ቡልኮ። ጅዋር (ኦነግ) እሳት ጨበጥክ። በንስሮች ራዳር ገብተሀ። አንተ ኢ/ያን አታቃት ከተፈጠርክ ጅምሮ እስከ አብይ መምጣት ድረስ ህልምህ (mind setup) ኦነግ። ግን ሼም የለም። ለማንኛውም ዶ/ር አብይ ኦነግ እስኪበስል ደህንነቱ አሳሳቢ ነው። አብዲ አሊም የሚጠየቅ በነበረው አስተዳደራዊ ጉድለት እንጅ የወሰን ጉዳይ ለሁለቱ ህዝቦች የሚተው ነው። justic should be fear!!

Photos 06/08/2018

በኢ/ያ ሶማሊ ክልል የተፈጠረውን ኢሰባዊና ፀረሀይማኖት ድርጊ አወግዛለሁ። ይህድርጊት የእስልምና ሀይማኖት የማይወክል ሆን ተብሎ የፖለቲካ ጥቅም በሚፈልጉና በጫት በሀሽሽ በደነዘዙ ቡድኖች የተፈፀመ ተግባር ነው። ስለሆነም የተከበራችሁ የክርስት(ኦርቶዶክስ) አማኞች ጉዳታችሁ ጉዳታችን መሆኑን እየገለፅኩ የተፈጠረው ችግር ምንም እንኳን እጅግ መጥፎ ቢሆንም ጉዳዩን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ታሳቢ ታሩጉታላችሁ ብየ ተስፋ አረጋለሁ። መፅናናት በሱማሊ ክልል ለተጎዱ ኢ/ያን ቤተሰቦች። ከህሊና በላይ ፍትህ ፈራጅ የለም ህሊና ለሌላቸው ፈጣሪ ህሊና ይስጣቸው።

Untitled album 29/03/2017

...TO OTRHER DIMENSION

Untitled album 19/03/2017
Photos 10/10/2015
28/09/2015

how the great person made histry.who is anstein?

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
NO