Promote Silte
የስልጤ ብሔረሰብን ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋና የቱሪስት መስህቦች እንዲሁም አጠቃላይ ገጽታን ለአለም የምናስተዋውቅበትና ልምድ የምናጋራበት ነው።
20/04/2026
ክቡር አምባሳደር አቶ ሬድዋን ሁሴን የሚከተለውን
መልዕክት በፌስበቡክ ገፃቸው ላይ አጋርተዋል
"የግል ሀዘንና ደስታ ፣ ሳቅና ለቅሶ ፣ መታመምና መዳን ሁልጊዜ ለገበያ መቅረብ አለበት ብዬ አላምንም። ግን ደሞ አደባባይ የሚያውል ስምሪት ላይ ያለ ሰው ከፊል ህይወቱ ለህዝብ ዕይታና አስተያየት ክፍት መሆኑ የግድ ነው። እናም በዋነኝነት ሰሞኑን ወዳጅና ዘመድ፣ ቢያንስ ኢትዮጵያዊ ስለሆንን አሳሰበን፣ እንደ ሰው ምን ተፈጠረ? በሚል የተጨነቁትን ታሳቢ በማድረግ መርጃ ባጋራ በማለት የሚከተለውን ግልፅ ማድረግ ፈለኩ። በዚያውም የመጥፎ ምኞትና ሀሰትን መሰረት መረጃ በማጥራት አስታክኬ ጎሸም ባደርግ ደግኛ ነው ብዬ።
ከሁለት ሳምንታት በፊት በሀገራዊ ጉዳይ የሚመክር ስብሰባ አስተናግደን ለምሳ እንዳረፍን ንፋስ ለመከላከል የተጋረደ የእንጫት አካፋይ ( Partition Wall ) ሚዛን ስቶ ሲወድቅ አናቴ ጋርና ትንሽ ገባ ብሎ አገኘኝ። ስንጥቁ መሰፋት ስለነበረበት ሀኪሞች በከፊል ላጩት። እኔ ደሞ ሙሉውን ቢሆን ይሻላል ብዬ እስከሚደርቅ አነሳሁት።
እንደልጅነቴ ተመልጬ ሳየው አልጠላሁትም። ወዳጆችም እንዲያውም ሸጋ ነው አሉኝ። በተመልካች አስተያየት ተበረታትቼ ትንሽ ደሞ በአዲስ መልክ ልሞክረው ብዬ ዘለቅኩበት።
የሆነው ይኽው ነው። የታከምኩትም አሚን ሆስፒታል ነው።እናማ እንኳን ለህክምና ለስራም ወደ ውጭ ሀገር አልወጣሁም። ምንም ያልተባለውም ምን አዲስ ነገር አለ በሚል ነው። ለማንኛውም ለተጨነቁት ምስጋናና አክብሮቴ ይድረስ።"
09/04/2026
09/04/2026
ሆስፒታላችን!!
06/04/2026
06/04/2026
በሆስፒታላችን ድርድር አናውቅም!
የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለፖለቲካ ንግድ ማቅረብም ሆነ መጠቀም የስልጤን ህዝብ እንደመናቅ ነው።
ስለዚህ አጉል ተቆርቋሪ መስላችሁ የሆስፒታሉን ስም በማጠልሸት የተጠመዳችሁ አካላት ልታድቡ ይገባል።
06/04/2026
ሳቁልን!! ማሸአለህ አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን!🤲🤲🤲
06/04/2026
እና ትርጓሜዎቹ-ስልጤ ቲቪ
ይሄኛው ቀድመን እየተጠቀምነው ያለ አማራጭ ሲሆን:-"S" የእንግሊዘኛዋን ፊደል S እና 5 ቁጥርን፣ ኮከቧ ደግሞ ስልጤንና እስልምናን፣ "S" ውስጥ ያሉት 5 ኮከቦች የስልጤ እሴቶችን የሚገልፁ ናቸው።
በአምስት ቁጥር የሚገለፁ:-
1, አምስት የሰርግ ስነ-ስርዓት
2, አምስት የጭፈራ አይነቶች
3, አምስቲ ጊስትቸ
4, አምስቲ ገራድቸ
5, አምስት አይነት የፀጉር አሰራር
6, አምስት አይነት ባህላዊ ጎጆ ቤት አሰራር
7, አምስት አውቃት ሰላት እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱ ናቸው።
01/04/2026
የስልጤ የገራድነት ሴረ!
የስልጤ የገራድነት ሴረ ባውጄይ የኡራግ አያም በሙመስል ሃለት ቲቀርብ።
01/04/2026
ሀበይ ለኡራግ አያም አጄጄሙ ጊስትቻይ 🧡
02/12/2025
ስልጤ-ወራቤ❤❤❤
Click here to claim your Sponsored Listing.
Telephone
Website
Address
Addis Ababa