Anova Media

Anova Media

Share

Anova Media is an infotainment media, connect with us.

12/04/2026

የአመቱ ምርጥ ዜና

የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ቀጣዩ ‘ኢቶሪካ’ የተሰኘው አዲስ አልበም የፊታችን ሐሙስ ሚያዝያ 8/2018 በTeddy Afro Official Youtube ድህረገፅ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ከቀኑ በ8 ሰዓት ወደ እናንተ እንደሚደርስ በአክብሮት እገልጻለሁ።

ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

12/04/2026

እንኳን አደረሳችሁ!

05/04/2026

እንኳን አደረሳችሁ

20/03/2026

13/03/2026

በጋሞ ዞን በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖችና ጉዳት በደረሰባቸው ቤተሰቦች የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

02/03/2026

19/02/2026
Photos from Anova Media's post 18/02/2026

የአቶ አማን ፍስሃጽዮን አስከሬን አዲስ አበባ ገባ፤
ነገ የስንብት መርሃ ግብር ይከናወናል

| ​የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ታዋቂው ባለሙያ የአቶ አማን ፍስሃጽዮን አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ደርሷል።

በአየር ማረፊያውም የክብር አቀባበል ተደርጎለታል።

​አስከሬኑ በቤተሰቦች፣ በወዳጅ ዘመዶችና በስራ ባልደረቦች ታጅቦ ሳር ቤት አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ደርሷል።

​የነገው የክብር ስንብት መርሃ ግብር፦

​📅 ነገ ሐሙስ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም.

​🕒 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ጉዞ ይደረጋል።

​📍 ስነ-ስርዓት፦
በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ ልዩ የሽኝትና የስንብት መርሃ ግብር ይከናወናል።

​ #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Photos from Anova Media's post 11/02/2026

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። አቶ አማን በኢትዮጵያ ለሚዲያው ዘርፍ ትልቅ ስራ የሰሩና አዲስ መንገድን የከፈቱ ሰው ነበሩ። ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።
@አኖቫ ሚዲያ

Photos from Anova Media's post 20/01/2026

ጥምቀት በጎንደር
📷FMC

18/01/2026

እንኳን ለከተራና በዓለ ጥምቀት አደረሳችሁ።
መልካም በዓል

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa