Gibe Addis

Gibe Addis

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gibe Addis, Digital creator, Addis Ababa.

05/01/2026

"እንደው ሰው አያውቅም እኔ ነኝ የማውቀው የሚል ማን አህሎኝነት አደገኛ መርዝ ነውና እሱ መጥፋት ይኖርበታል።"

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

05/01/2026

"መሪነት በጊዜ እና በዘመን ላይ መሰልጠን ማለት ነው።"

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

16/12/2025
Photos from Gibe Addis's post 16/12/2025
16/12/2025

የአፍሪካ ዋንጫን 🏆አሸንፈው የሚያውቁ ሀገራት

Photos from Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበል's post 13/11/2025

የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳትና ምስጋናዬ
Haaromsa masaraa mooti Abbaa Jifaar fi galatefannaa koo
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
Masaraan mooti Abbaa Jifaar haala kanaan baayyee midhagee haaromfameera. Haaromsi amma kan haga harraa mara irraa calaan xiyyeefannaan guddaan qabamee waan hojjatameef sadarkaan marasaraa olkaaseera.

Akka nama waggaa torba dura masaraa Abbaa Jifaari xiyeefannaan akka kennamuuf midiyaa hawaasaatiin barreesera. Ajjasumas wagga shan dura qamaan mummicha ministeeraa Dr Abiy Ahmed Ali fi Preezdaanti motummaa naannoo Oromiyaa obboo shimallis Abdisaa gaafataa tureetti haala kanaan haaroomu isaatti galatoomaa jechun barbaada.

Waggaa 7 dura barreefama toora peeji kiyya kanaan maxanseefi suura masarichi yeroo digamuuf waa xiqqoon hafu maxxansa linki barreefama kana jala jirun ilaali.
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

የአሁኑ የንጉሥ አባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ከእስካሁኖቹ ሁሉ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ትኩረት በላቀ ሁኔታ በመታደሱ እንደምታዩት አምሮበታል። የዛሬ ሰባት ዓመት በማህበራዊ ሚዲያ ቤተ መንግሰቱ አደጋ ላይ መሆኑን ጠቅሼ እድሳት እንዱደረግለት ስወተውት ነበር።

ከአምስት ዓመት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ እና ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ በአካል በመቅረብ ለቤተመንግሰቱ ትኩረት እንዲሰጠው እንደጠየቀ ሰው ቤተ መንግስቱ በዚህ በላቀ መልኩ በመታደሱ ምስጋናዬን ከፍ ባለ ሁኔታ ማቅረብ እወዳለሁ። እድሳቱ የቤተመንግሰቱን ደረጃ ከፍ በማድረጉ ደስ ብሎኛል።

የዛሬ 7 ሰባት ዓመት ቤተመንግስቱ ሊፈርስ ጫፍ ላይ በነበረበት ጊዜ በዚሁ የፌስቡክ ገጽ የለጠፍኩትን ጽሁፍና በዚያን ጊዜ በምን ሁኔታ ላይ እንደነበረ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ።

👇
https://www.facebook.com/share/p/1SJoujspE9/

09/11/2025

በመጨረሻ የባ/ዳር ተወላጁ መልዕክተኛው ሰይፉ ላይ በመቅረብ ራሱን ገልጧል‼️

09/11/2025

በኢትዮጵያ ታሪክ ዕድገትና ውጣውረድ ውስጥ ዘመን የማይሽረውን አሻራ ማኖር የቻለ ታላቅ ሰዉ ፣ታላቅ ምሁርና ፈላስፋ ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ ሕልፈተ ህይወት ልብ ሰባሪ ነው።
ነፍስ ይማር።

04/11/2025

የእኔ ጥቅም ከሕዝብ ጥቅም ይበልጣል የሚሉ ጥቅመኞች !

በፍ/ቤት የመንግስትን ሀብት የሚያስመልሱ ጠንካራ ተቋማት መሪዎች ላይ ለምን ጥቅሜ ተነካ የሚሉ ግለሰቦች በሚዲያ ዘመቻ የፍ/ቤት ውሳኔን እያጣጠሉ እየተመለከትን ነው፡ ፡

አንዳንድ ግለሰቦች ከለውጡ በፊት ከጥቀመኛ ባለስልጣኖች ጋር ተመሳጥረው የወስዱትን የመንግሥት ይዞታ በፍ/ቤት ለመንግስት እንዲያሰረክቡ ሲወሰንባቸው ቀድሞ የለመዱትን ሕገ ወጥነት ተግባር የማያስተናግድ የሥራ መሪ ሲያጋጥማቸው በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅማቸው ሊያሰከብሩ ሲንቀሳቀሱ እያየን ነው፡ ፡

በተለይ አሁን ላይ የመንግስትና የሕዝብ ጥቅም ይከበር ብለው የቆሙን የተቋም መሪዎች ማበረታት የሚጠበቅ ሆኖ ሳለ ጭራሽ ሙሰኛ ብለው ቢቻላቸው ለማሸማቀቅ ጥረት ሲያደርጉ ስንመለኮት የጉዳዩን አሳሳቢነት በግልፅ ያሳያል።

በተለይ የመንግስት ደጋፊ ነኝ የሚሉ ነገር ግን የመንግስትና የሕዝብ ጥቅምን የሚያስከብሩ ጠንካራ ሐቀኛ መሪዎችን ስም በማጥፋት መልሰው መንግስትን የሚወጉ ግለሰቦች አንድ ሊበሉ ይገባል ።

እነዚህ ግለሰቦች ያልተረዱት ነገር ቢኖር መንግስት ከሚኮራባቸው ውጤቶች አንዱ የመንግሥት ይዞታዎችና ቤቶችን ለማስመለሰ የተሰራው ሥራ ነው፡ ፡

አንትነህ አብርሃም የተበለውም ግለሰብ
በፍ/ቤት ተከራክሮ ማሸነፍ ሰያቅተውና ከለውጥ በሕገውጥ መንገድ የወሰደው የመንግስት ቦታን ፍ/ቤት ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እንዲመለሰ ተወስኗል።

ክርክሩ የጀመረው በስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን ኮርፖሬሽኑ ቦታውን ለፓርላማ አባላት መኖሪያ ፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያነት የሚጠቀምበት ሲሆን በዚህ ቦታ ላይ በወረራ የያዙት የእነ አንተነህ አብርሃም እናት ወ/ሮ ሳራ ጀግሬ ቦታውን አስረክቡ ሲባሉ ከግለሰቦች በስጦታ ተሰጥቶኝ ነው አለቅም ማለታቸውን ተከትሎ ይዞታውን እንዲያስረክቡ በማለት ክስ ተመሰርቶባቸው ፍ/ቤት ለፌቤኮ ወስኗል።

በመቀጠልም የሳራ ወራሽ ነን የሚሉ ልጆች በ3 የተለያየ ጊዜ የመቃወም አቤቱታ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 358 መሰረት አቅርበዉ በሶስቱም ላይ ተወስኖባቸዋል።

አሁን ላይ ከአራቱ ተከራካሪዎች አንደኛው ልጅ አንተነህ አብርሀም ሰበር ድረስ ጉዳዩን ወስደውት በተቋሙ መልሶ ተሰጥቷቸው ለምርመራ ለ30/3/2018 ዓ.ም ተቀጥሯል።

አንተነህ አብርሀም ያለ አግባብ የያዘው መሬት መሆኑን ጠንቅቆ ስለሚያውቅና በእጁ ማስረጃ የሚበል ነገር ሰለሌለው የሰበር ውሳኔ የተለየ አይሆንም በሚል ግምት የተቋሙን መሪዎች ስም እያነሳ ስም ለማጥፋት ጥረት እያደረገ እንደሆነ ሰምተናል።

የፌቤኮ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በያዙት ጠንካራ አቋም ሊኮሩ ይገባል ። እኛም በሕዝባዊ አቋማችሁና የግል ጥቅማችሁን ትታችሁ ሕገወጦችን ለመጋፈጥ በመወሰናችሁ አድንቀናል።

ከእውነታው ውጭ መረጃን ለማዛባት የሚደረጉ ጥረቶች የማይቋሙ ከሆነና ያለ መረጃ ግለሰብ ተኮር ስም ማጥፋቶች ከቀጠሉ ጉዳዩ በሕግ እንዲታይ ማድረግም ይገባል።

መንግስትም ያወጣውን የሚዲያ አጠቃቀም አዋጅ ሲጣስ ዝም ብሎ መመልከት የለበትም ።አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ ሊወስድ ይገባል።

የእኔ ጥቅም ከሕዝብ ጥቅም ይበልጣል የሚሉ ጥቅመኞች !

በፍ/ቤት የመንግስትን ሀብት የሚያስመልሱ ጠንካራ ተቋማት መሪዎች ላይ ለምን ጥቅሜ ተነካ የሚሉ ግለሰቦች በሚዲያ ዘመቻ የፍ/ቤት ውሳኔን እያጣጠሉ እየተመለከትን ነው፡ ፡

አንዳንድ ግለሰቦች ከለውጡ በፊት ከጥቀመኛ ባለስልጣኖች ጋር ተመሳጥረው የወስዱትን የመንግሥት ይዞታ በፍ/ቤት ለመንግስት እንዲያሰረክቡ ሲወሰንባቸው ቀድሞ የለመዱትን ሕገ ወጥነት ተግባር የማያስተናግድ የሥራ መሪ ሲያጋጥማቸው በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅማቸው ሊያሰከብሩ ሲንቀሳቀሱ እያየን ነው፡ ፡

በተለይ አሁን ላይ የመንግስትና የሕዝብ ጥቅም ይከበር ብለው የቆሙን የተቋም መሪዎች ማበረታት የሚጠበቅ ሆኖ ሳለ ጭራሽ ሙሰኛ ብለው ቢቻላቸው ለማሸማቀቅ ጥረት ሲያደርጉ ስንመለኮት የጉዳዩን አሳሳቢነት በግልፅ ያሳያል።

በተለይ የመንግስት ደጋፊ ነኝ የሚሉ ነገር ግን የመንግስትና የሕዝብ ጥቅምን የሚያስከብሩ ጠንካራ ሐቀኛ መሪዎችን ስም በማጥፋት መልሰው መንግስትን የሚወጉ ግለሰቦች አንድ ሊበሉ ይገባል ።

እነዚህ ግለሰቦች ያልተረዱት ነገር ቢኖር መንግስት ከሚኮራባቸው ውጤቶች አንዱ የመንግሥት ይዞታዎችና ቤቶችን ለማስመለሰ የተሰራው ሥራ ነው፡ ፡

አንትነህ አብርሃም የተበለውም ግለሰብ
በፍ/ቤት ተከራክሮ ማሸነፍ ሰያቅተውና ከለውጥ በፊት በሕገወጥ መንገድ የወሰደው የመንግስት ቦታን ፍ/ቤት ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እንዲመለሰ ተወስኗል።

ክርክሩ የጀመረው በስር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን ኮርፖሬሽኑ ቦታውን ለፓርላማ አባላት መኖሪያ ፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያነት የሚጠቀምበት ሲሆን በዚህ ቦታ ላይ በወረራ የያዙት የእነ አንተነህ አብርሃም እናት ወ/ሮ ሳራ ጀግሬ ቦታውን አስረክቡ ሲባሉ ከግለሰቦች በስጦታ ተሰጥቶኝ ነው አለቅም ማለታቸውን ተከትሎ ይዞታውን እንዲያስረክቡ በማለት ክስ ተመሰርቶባቸው ፍ/ቤት ለፌቤኮ ወስኗል።

በመቀጠልም የሳራ ወራሽ ነን የሚሉ ልጆች በ3 የተለያየ ጊዜ የመቃወም አቤቱታ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 358 መሰረት አቅርበዉ በሶስቱም ላይ ተወስኖባቸዋል።

አሁን ላይ ከአራቱ ተከራካሪዎች አንደኛው ልጅ አንተነህ አብርሀም ሰበር ድረስ ጉዳዩን ወስደውት በተቋሙ መልሶ ተሰጥቷቸው ለምርመራ ለ30/3/2018 ዓ.ም ተቀጥሯል።

አንተነህ አብርሀም ያለ አግባብ የያዘው መሬት መሆኑን ጠንቅቆ ስለሚያውቅና በእጁ ማስረጃ የሚበል ነገር ሰለሌለው የሰበር ውሳኔ የተለየ አይሆንም በሚል ግምት የተቋሙን መሪዎች ስም እያነሳ ስም ለማጥፋት ጥረት እያደረገ እንደሆነ ሰምተናል።

የፌቤኮ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በያዙት ጠንካራ አቋም ሊኮሩ ይገባል ። እኛም በሕዝባዊ አቋማችሁና የግል ጥቅማችሁን ትታችሁ ሕገወጦችን ለመጋፈጥ በመወሰናችሁ አድንቀናል።

ከእውነታው ውጭ መረጃን ለማዛባት የሚደረጉ ጥረቶች የማይቋሙ ከሆነና ያለ መረጃ ግለሰብ ተኮር ስም ማጥፋቶች ከቀጠሉ ጉዳዩ በሕግ እንዲታይ ማድረግም ይገባል።

መንግስትም ያወጣውን የሚዲያ አጠቃቀም አዋጅ ሲጣስ ዝም ብሎ መመልከት የለበትም ።አስፈላጊውን ሕጋዊ እርምጃ ሊወስድ ይገባል።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa