Life Addis Clinical Laboratory

Life Addis Clinical Laboratory

Share

Life Addis Clinical Laboratory is established to offer a wide range of routine and specialized labor

27/09/2019

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ:: We wish you a happy holiday.

10/09/2019

LifeAddis wishes you a happy and healthy year head. Happy new year!

18/07/2019

በሐኪም መቼ መታየት እንዳለብዎት ከምልክቶቹ ጥቁቶችን እናካፍላቹ።

11/07/2019

Book and get a full check up at life addis clinical laboratory.
በክሊኒካችን በመምጣት ሙሉ የጤና ምርመራ ያድርጉ።
Address: Meskel flower, Duki bldg 3rd Floor.
Customer service: +25118160044, +251907080808

02/07/2019

የራስዎን እና የአካባቢዎን ንፅህና በመጠበቅ ካላስፈላጊ የጤና ሁከት እራሳን ይከላከሉ።

21/06/2019

በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩ አንድ ጋናዊ ሀኪም ኩላሊታችንን የሚጎዱ ምክንያቶችን እንዲህ ዘርዝረዋል
***********************************************
1. ሽንትን ረጅም ጊዜ ይዞ መቆየት፡-
ሽንት በሚይዘን ጊዜ ወዲያዉኑ ማስወገድ (መሽናት) ካልቻልን በፍኛችን ዉስጥ የሚቆየው ፈሳሽ (ሽንት) መጠን እየበዛ ይሄድና በሽንት ቱቦ አማካኝነት ወደ ኩላሊታችን ይመለስና መርዛማ ንጥረ ነገሮች እንዲዘቅጡ ይሆንና የኩላሊት ኢንፌክሽን ይፈጠራል፡፡

2. ጨዉን አብዝቶ መመገብ፡- በምንመገበው ምግብ ዉስጥ የሚኖረውን የጨው መጠን መመጠን (ማሳነስ ) ካልተቻለ ለኩላሊት ህመም ሊያጋልጠን እንደሚችል አንዳንድ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

3. ስጋ አዘውትሮ መመገብ:- በምንመገበው ስጋ ውስጥ ፕሮቲን በብዛት ይገኛል ይህን ፕሮቲን የመፍጨት ሂደት ደግሞ amonia የተባለውን ለኩላሊት ጠንቅ የሆነ ንጥረ ነገር በብዛት ይመረታል፡፡

4. አነቃቂ ንጥረ ነገሮችን በብዛት መጠቀም፡-
ካፌይን የበዛባቸውን አነቃቂ ነገሮችን መጠቀም የልብ ምትንና የደም ዝውውርን ስለሚጨምር በኩላሊታችን ላይ የሚኖረውን ጫና ጨምሮ ለጉዳት ይዳርገዋል፡፡

5. ዉሀ በብዛት አለመጠጣት ፡-
ዉሀ በብዛት የማንጠጣ ከሆነ በደማችን ውስጥ የሚኖረውን መርዛማ ንጥረ ነገሮች ክምችት(concentration) ስለሚጨምር ኩላሊታችን ላይ የሚኖረውን ጫና ይጨምረዋል፡፡ስለዚህ በቀን ቢያንስ 10 ብርጭቆ ዉሀ መጠጣት ከጉዳት ሊታደገን ይችላል፡፡

6. ወደ ህክምና ተቋም በጊዜ አለመሄድ፡-
በዘልማድ ምንም አይነት ህመም ሲሰማን ወደ ህክምና ተቋም የመሄድ ለምዳችን አናሳ ስለሆነ በቀላሉ ሊድኑ የሚችሉ ህመሞች በጊዜው ህክምና ባለማግኘታቸው ተባብሰውና ተወሳስበው ለጉዳት ሊዳርጉን ይችላሉ፡፡
Source:- Dr. Okyere/Coach Steve Ghana
One of the people who live in the American country.

19/06/2019

በተደጋጋሚ እነዚህ ምልክቶች ካስተዋሉ በክሊኒካችን በምንሠጣቸዉ ልዩ አገልግሎቶች መጥተው ምርመራ ያድርጉ፡፡

Photos from Life Addis Clinical Laboratory's post 20/02/2019

A bit about Cholesterol...

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Duki Tower, 3rd Floor Infront Of Meskel Flower Hotel
Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:30
Tuesday 08:00 - 17:30
Wednesday 08:00 - 17:30
Thursday 08:00 - 17:30
Friday 08:00 - 17:30
Saturday 08:00 - 00:00